Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ሙሉ ስም የመያዣ ስጪው ስም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ /አሁን በሚገኙበት
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ባለሥልጣን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ባለሥልጣን በ2019 በጀት ዓመት ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ
በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 7 አስ/ስር የሚገኛው የሐምሌ 19/67 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመግዛት በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 01, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 7 አስ/ስር የሚገኛው የሐምሌ 19/67 ቅድመ አንደኛ፣
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት (አዲስ አባባ) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የአቅርቦት እና ገጠማ ሥራዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥሮች DCE/SF/133/2026 እና DCE/SF/134/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዳማ ሪጅን ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና በሰላሳ(30) አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለሚገኙ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የሚውል የተለያዩ አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ለማሰፋት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 01, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/002/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዳማ ሪጅን ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂ የጽ/መሣሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችንና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም
ስፋቱ 500 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የኔነሽ አጀማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ተካልኝ ጉደታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
Ethiopian Police University: COLOR PRINTER/2019/003
Government (Oct 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6c32d8bd-cdf5-4f0b-9685-ea7982795461/open Lot Information
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Spare Parts
Government (Oct 01, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/08bc2e39-d534-4dfb-a047-410d665ef062/open Lot Information Procurement Reference
Documents Authentication and Registration Service፡ Procurement of Stationery Materials
Government (Oct 01, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b8a5f604-d70a-4580-a167-8fee62ed66cd/open Lot Information Procurement Reference