Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ማስታውቂያ ቁጥር 25/2018 በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ
በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች፣ ኤልክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች እና ስፔርፓርት ዘርፍ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0015/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-20/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 90/2018፣ 91/2018፣ 92/2018፣ 93/2018፣ 94/2018፣ 95/2018፣ 96/2018፣ 97/2018 እና 98/2018 በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ–ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በማረቆ ልዩ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2019 ዓ/ም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በማረቆ ልዩ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች
Ethio Telecom Invites Eligible Bidders for the Procurement of Rental Vehicles for the Central North Region (Debre Berhan) and its Working Boundaries Under RFQ No. 4287190.
Ethiopian Herald (Sep 15, 2026) Invitation to National competitive Bid Floating Date: As of SEPTEMEBR 17, 2026 RFQ No. 4287190 Requirements
አጠቃላይ የቤቶቹ ስፋት 104.56 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሪት ሄርሚላ ቴዎድሮስ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሜሮን ለገሰ መካከል ስላለው የፍርድ
Action Against Hunger Invites Interested Individuals, Recycling Companies, and Other Eligible buyers to Submit Expressions of Interest for the Purchase of Old and Used Office Papers Available for Disposal.
2merkato.com (Sep 15, 2026) Call For Interest to Sale of Old/ Used Office Papers Action Against Hunger invites interested individuals,
ኦሞ ባንክ (አ.ማ.) ጂንካ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Sep 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ) ጂንካ ዲስትሪክት በአዋጀ ቁጥር 97/90 ፤ 98/90 እና 1147/2010
Walabu Construction Would Like to Extend the Closing and Opening Dates and Times for Tender Reference No. NCB/WC-008/2026.
Ethiopian Herald (Sep 15, 2026) EXTENSION OF BID CLOSING AND OPENING DATE Reference: TENDER NO. NCB/WC-008/2026 It is hereby recalled
The Industrial Parks Development Corporation (IPDC) Invites Bids for the Procurement of Security Services for the Kilinto Special Economic Zone.
Ethiopian Herald (Sep 15, 2026) Invitation to Bid National Competitive Bid (NCB) Procurement of Security Service for IPDC, Kilinto special
ኢስት አፍሪካን ናሽናል ዲስትሪቢውሽን አክሲዮን ማህበር ቢሮ ውስጥ ለሚከናወኑ የስራ እንቅስቃሴዎችና ኦፕሬሽኖች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ አገልግሎት ስራዎች ላይ የሚያገለግሉ የመኪና ኪራይ አቅራቢዎችን ለመምረጥ ብቃትና ፍላጎት ያላቸዉን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
2merkato.com (Sep 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: EAND/NCB/G/01/2019/2026 የተለያዩ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ጨረታ 1. ኢስት አፍሪካን ናሽናል ዲስትሪቢውሽን አክሲዮን
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 15, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ