Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 26, 2026) የሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 17-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣የኮስሞቲክስና የንጽህና ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች
የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ
ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ
ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የ”CT-Scan Tube” እና የ”X-ray Machine UPS” በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት P”CT-Scan Tube” እና
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 1 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 1 ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ለ2019
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን/በዳልቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት፡- የዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከተማው ማዘጋጃ ቤት ላስገነባው ወንዝ ዳር ፓርክ የልጆች መጫወቻ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን/በዳልቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት፡–
The Gurawa Woreda Finance Office Invites Eligible Bidders with a Competency Certificate of GC-5 and Above to Submit Sealed Bids for the Construction of Office Building Projects, Providing Necessary Labor, Materials, and Equipment.
Addis Zemen (Aug 31, 2026) Invitation for BidsProcurement Reference Number: 00/10/2019 The Gurawa Woreda Finance Office has received budget from
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 0001/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት መኖሪያ ቤት /ኮንደሚኒየም/ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ አፈጻጸም ባለ መብት ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮ ፋይናንስ ማህበር
የመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ በዋናው መ/ቤት የሚገኙ ያገለገሉ ኮምፒውተሮችና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎችና ባትሪዎች፣ የብረታ ብረት ስክራፖች እና የወላለቁ ፈርኒቸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር- መኢኢግ/ንአኮ/001/2018 የመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ በዋናው መ/ቤት የሚገኙ ያገለገሉ ኮምፒውተሮችና ኤሌክትሮኒክስ
በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የቢሮ አላቂ እቃዎች ስቴሽነሪ እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ
የሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሻሸመኔ ከተማ የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልጽ የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 የሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሻሸመኔ ከተማ የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019