Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Mar 26, 2026) የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ
በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምዕ ደ/ወ/ው/ኢ/ጽ/ቤት ከማህበረሰብና ከአልማ በተገኘ የበጀት ምንጭ በመስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ፈንድቃ ጎጥ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አንድ መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ተቋም ለማስገንባት ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ለመሽጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.02/2018 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ
የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት ለኤክስፖርት የተዘጋጀ የፍየል ቆዳ 2,300.00 እሽግ (በኩንታል) እና ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 25, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ ነክ ቁሳቁሶች ግዥ በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ ነክ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ ነክ ቁሳቁሶችን በድጋሚ በወጣ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Wildlife Conservation Authority: Procurement of Mobile Phone
Government(Dec 23, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b018d394-87a4-4878-b469-bf7e696618bc/open Lot Information
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በየም ዞን የየም ተባበር ገበሬዎች ሕ/ሥራ ኃ.የተ.ዩኒየን /ሳጃ/ በ2018 ዓ.ም ከጅቡቲ ወደብ እየቀረበ በዞኑ ዋና ከተማ በሳጃ ማዕከላዊ መጋዘን የሚከማቸውን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ወረዳዎች በሚገኙ 19 ሽያጭ ጣቢያ መጋዘኖች ለማጓጓዝ በደረቅ ጭነት አገ/ት ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸው ባለንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር የምተ01/2018 በማ/ኢ/ክልል በየም ዞን የየም ተባበር
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ናትናኤል ዮሴፍ
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በግብርና ዘርፍ ከሚገኙ ድርጅቶች ያሰባሰባቸውን የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማስታወቂያ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በግብርና
Woldiya University: Procurement of Spare Part Tires and Car Oils
Government(Dec 23, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c765671c-3625-48a9-9f04-5c21ddb8928f/open Reference
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍል ከተማ የአቡነ ባስልዮስ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል
Addis Zemen(Dec 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ማረሚያ ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም የኮልፌ ቀራንዮ ክፍል ከተማ የአቡነ ባስልዮስ ቅድመ አንደኛ
አማኑኤል የችግረኞች መርጃ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ እድራጎት ድርጅት ከጥር 1ቀን 2024 ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2025 ድረስ ያለውን ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ አማኑኤል የችግረኞች መርጃ ፕሮግራም የኢትዮጵያ
Ethiopian Health Insurance Service: Procurement of Communication
Government(Dec 23, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6c0b3c84-f917-4e48-b0a5-3e7ac0977eba/open Reference
National Intelligence and Security Service: ብሎኬት$
Government(Dec 23, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3cf4be33-c22d-4bfb-a4c9-ab33b0369718/open Reference