Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ለትምህርት ሥራ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የጽሕፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የስፖርት ትጥቆችን፣ የሕንፃ መሳሪያዎችን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የካቻማሊ መኪና መለዋወጫ፣ ፕላስቲክ የህፃናት መቀመጫ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 ዓ/ም በተጀመረው የጌዲኦ ማሕበረሰብ ቴሌቪዥን ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የስቱዲዮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 10, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 ዓ/ም በተጀመረው የጌዲኦ ማሕበረሰብ ቴሌቪዥን ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የስቱዲዮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

ያገለገሉ 3L ሚኒባስ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 10, 2025)  በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አሚጎስ ብድርና ቁጠባ ህ/ስራ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መብራቱ በላይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር

በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 10, 2025) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.03/2017 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች