Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 029/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Fortune (May 10, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive Bid (Re-bid) Commercial Bank of Ethiopia, invites interested and qualified bidders/suppliers for the purchase of the following goods
Commercial Bank of Ethiopia, Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for the Purchase of Different Goods/service.
Reporter (May 10, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Reporter (May 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 017/2018 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች
ሲንቄ ባንክ ባጃጅ እና መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተዉ ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር 7-06/2019 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች
Bule Hora University: Procurement of Spare Parts
Government (Sep 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bb970a4a-28c0-4860-a91d-8305327e331b/open Invitation to
Bule Hora University: Procurement of Spare Parts
Government (Sep 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d721fddb-aa6b-42bd-88e0-bf84d2dc796a/open Invitation to
የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ሶዴም ሃይፖ ክሎራይት 10%፣ ሰርፌስ ፓምፕ እና ቧንቧ መገጣጠሚያ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) የእቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ፤ የጨረታ ቁጥር 01/2019 የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ
የአቡራሞ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የጨረታ ቀን ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ የአቡራሞ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለመ/ቤቱና ለወረዳው ሴክተር
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ኦክሲጅን ማምረቻ ማሽን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰውን የካፒታል ዕቃ
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ-10 የልጆች መጫወዎች ሜዳ የሲቪል የግንባታ ሥራዎች በመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ለመንግስት ልማት ድርጅቶች በተዘጋጀው ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውል የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 11/2019 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ-10 የልጆች መጫወዎች ሜዳ
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ጎማዎች እና ስክረፕ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ጎማዎች ስክረፕ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን
አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 48/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/82 በተሰጠው