Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 10, 2026) ማስተካከያ ዳሸን ባንክ ፣ ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ-22 ላይ በሪፖርተር ጋዜጣ የታተመው በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ተበዳሪ እና አስያዥ ቤንች ማጂ የጫካ ቡና አምራች
ዳሸን ባንክ ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ-22 ላይ በሪፖርተር ጋዜጣ የታተመው ጨረታ ላይ ማስተካከያ ማድረግ ይፈልጋል
Reporter (May 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ OT/14/2025-26 (በድጋሚ የወጣ) የደንብ ልብስ ግዥ ግልጽ ጨረታ ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን ጃኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: ስለዚህ በሥራ ዘርፉ
ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን ጃኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 10, 2026) የመጀመረያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ 0017/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መስረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. በመገንባት ላይ ያለ ኢንዱስትሪያል መጋዘን በሀራጅ ይሸጣል
Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 020/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበው ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ
አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋዎጫዎች እና ግብአቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር WSSFP/LP/006/2026 የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋዎጫዎች እና ግብአቶች
በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ አሰላ ካምፓስ ልዩ ልዩ የምግብ ግብዓቶችና የበሰሉ ምግቦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ አሰላ ካምፓስ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለካምፓሱ ሰልጣኞች አገልግሎት የሚውሉ
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ስር የሚገኘው እሸት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ስር የሚገኘው እሸት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
የመካነ ህይወት ቅ/አ/የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመካነ ህይወት ቅ/አ/የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት
ጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል የተለያዩ የዕቃና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የዕቃና አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 የሎት ዓይነት ሎት-1 የፅህፈት መሳሪያና ተዛማጅ እቃዎች ሉት-2
የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ካሌብ አገልግሎት ሰጪ ፋርመው ሀውስ ሀ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ሐዋ አሊ መካከል
የአዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ጎማ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ
The Amhara National Regional State Agriculture Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Farm Tools
Addis Zemen (Sep 11, 2026) SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE (SPN)Grant No 2100155040973IFB No: ET-AMHARA/BOA/AfDB/GOODS/NCB/G-01/2026 1. This Invitation for Bids follows the