Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 50/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Apr 28, 2026) RE-INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) TENDER REFERANCE NUMBER: OPF/NCB/2026/18/004 Oromia Pipe Factory PLC (OPF) is hereby invites sealed bids from eligible bidders for the

Oromia Pipe Factory PLC Invites Sealed Bids for the Supply of 500,000 KG of HDPE PE100 Black Raw Material.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ 265/65.R 17 ጎማ እና 205 R16 አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 27, 2026) ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡–አግጨ/007/ኦኩስፋ-2/2018 ዓ.ም 1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2

ዋስ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) የ ጨ ረ ታ  ማ ስ ታ ወ ቂ ያ ዋስ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች

Mana Murtii Aanaa Waacaalee Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaadaa

Kallacha Oromiyaa (Jul 23, 2026) Beeksisa caalbaasi R/himataan Waldaa Aksiyoona Faayinaansii Xiqqaa Gaashaafi R/himatamtoota Obbo Tasfaayee, Isheetuu fa’aa N-2 jidduu

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለባንኩ ሁሉም ቅርንጫፎች የጽዳት ሰራተኛ አቅርቦት /ከነመስሪያ ግብዓቶቹ/፣ መኪና አጣቢ እና የጉልበት ሰራተኛ ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ፀባ/003/2018 ፀሐይ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ለተገለጹት የስራ ዓይነቶች የሰው

Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Items.

Reporter (Jul 26, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር Documentary Film Production Service በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/42/2018 የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር Documentary Film Production Service በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ የሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች

Mana Murtii Aanaa Sabbataa Awaas Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaadaa

Kallacha Oromiyaa (Jul 23, 2026) Beeksisa caalbaasii M/A/Mirgaa Aadde Maartaa Katamaa fi M/A/Idaa obbo Gazzaahany jidduu falmii raawwii jiru ilaalchisee

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ቱሉ ኤጀርሳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል