Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ
ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ
ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/02/2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በፊት መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/01/2026 ዝግ ጨረታ አውጥቶ የነበረ ሲሆን ነገር ግን በድጋሚ ግልጽ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 48/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ
Ministry of Revenue፡ Procurement of Building Construction
Government (Aug 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7f8566bf-ffce-465e-9197-1855e11f2ac1/open Lot Information
Burka Marble Industry Plc Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of 310 M3 of White Export Standard Marble Blocks.
Addis Zemen (Aug 30, 2026) Invitation for Bid BT: Procurement of White Export Standard Marble Blocks Procurement Reference Number: BMI/1/2018
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ለእያንዳንዱ ማስያዝ የሚገባቸው የጨረታ ማስከበሪያ 1. ሎት 1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያ 10,000
ባለ 3 መኝታ ኮንደሚንየም ቤት የቤቱ ስፋት 103.36 ካ/ሜ የሆነ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለበት ኤልሳቤጥ እሸቱ እና በፍ/ባለዕዳ ሀይሉ አለነ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የምስራቅ ሐረርጌ የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2019 የመኪና መለዋወጫ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ እቃዎች፣ የጽዳት እቀዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2019 የመኪና መለዋወጫ፣ የፅህፈት መሳሪያ ቋሚ እቃዎች ፣
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን እና ግንባታ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ ጣበስፋ/አገ/ብገጨ/02/2018/19 ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ በሎት– የኢንክላይንድ ፍላት ቤልት
የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ስቴሽነሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት