Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ

ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/02/2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በፊት መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/01/2026 ዝግ ጨረታ አውጥቶ የነበረ ሲሆን ነገር ግን በድጋሚ ግልጽ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን የአለልቱ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፤ ህትመት እና የጽህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እና ጌጣጌጦች እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፍሬህይወት ቁ.2 አጠቃለይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችንና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) አንደኛ ዙር የወጣ ግልጽ የጨረታ  ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፍሬህይወት ቁ.2 አጠቃለይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙናየተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2019 በአዲስ አበባ

ጡር የህርንደ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም. የሂሳብ ሰነዶቹን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጡር የህርንደ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሰነዶቹን ኦዲት ማስደረግ

በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት 2(ሁለት) ብሎክ የተማሪዎች መማሪያ እና 1(አንድ)ብሎክ የቢሮ አገልግሎት የሚሰጥ ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

ዳሽን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ  ይሸጣል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0033/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን

የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የጽዳት ዕቃ አላቂ የጽህፈት

በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው ወረዳ 04 ጤና ጣቢያ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የህክምና ዕቃዎችና ሪኤጀንቶች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጥገና፣ የፅህፈት ዕቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ የህትመት ስራዎች መግዛት ይፈልጋል