Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ

ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/02/2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በፊት መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/01/2026 ዝግ ጨረታ አውጥቶ የነበረ ሲሆን ነገር ግን በድጋሚ ግልጽ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ የቁም ባህርዛፍ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የቁም ባህርዛፍ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OFWLEBB/GuB-1/2019 የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ

የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ግዥ በቅምብቢት ወረዳ ስር ላሉ ባለ በጀት መ/ቤቶች የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ እና ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪናና የሞተር ጎማዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት ለሠራተኞች መዝናኛ ክበብ የምግብና ተያያዥ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል ይዞ ማሰራት ይፈልጋል

በየካ ክ/ከተማ አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 አንቆርጫ ጤና ጣቢያ የደንብ ልብስ ስፌት እና ደንብ ልብስ ግዥ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ፣ የህክምና ህትመቶች ግዥ፣ የመድሃኒቶች ግዥ፣ የጽዳት ዕቃዎች ግዥ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ እና የቋሚ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የሚገኘው የአዲስ ብርሃን ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና የመደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የደንብ ልብሶች፣ የስቴሽነሪ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች እና የስፖርት ትጥቅ፣ ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ እና ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን የተለያዩ ዓይነት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር EEU/BRR/NC‐01/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት

በልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን ቅድመ መደበኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን ቅድመ መደበኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት ተከማችተው የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ጨረታ ቁጥር ሰሜ/አ/አ/ሪ/ ግ/ጨ/012/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት ተከማችተው የሚገኙ

የተስፋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የ2019 ዓ.ም ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የተስፋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ