Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የቀላል ተሽከርካሪ ኪራይ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለቶጎ ጫሌ መገንጠያ –ጅጅጋ ኤርፖርት የአስፋልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለአማካሪ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለቶጎ ጫሌ መገንጠያ -ጅጅጋ ኤርፖርት የአስፋልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለአማካሪ ድርጅቱ ሰራተኞች ለፕሮጀክቱ ስራ እንቅስቃሴ አገልግሎት የሚውል በቁጥር (4) አራት ዳብልካፕ ተሽከርካሪ መከራየት ይፈልጋል

Reporter (May 27, 2026) Re-Bid Invitation Notice for Suplly and Fix Aluminum Work No Description of the Item Bid Ref. No Bid Security 1 Re-Bid Aluminum Work SDBS/ AW/0075/2026 50,000.00

Sidama Bank Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Supply and Fix Aluminum Work for Different Bank Branch.

Addis Zemen (May 27, 2026) ለአንደኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር አማራ ባንክ 38/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_36/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አክሱም ዩኒቨርሲቲ: ለምግብ ግብአት የሚውሉ የተለያዩ የባልትና ውጤቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Sep 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e38c84b4-2e95-4f91-932d-46c7f58b4ae4/open

World Vision International Ethiopia (WVIE) is Inviting Bids for Office Security Services for Field Coordination Office 4, Area Programs, and Project Sites.

Bekur (Aug 31, 2026) Invitation to Bid Invitation to Office Security service for Field Coordination Office 4, Area programs and

Niyat Consultancy PLC is Seeking Eligible and Experienced Sales Agencies or Firms to Provide Outsourced Sales Services for its Technology Products and Consultancy Services Across the Ethiopian Market.

ብራዘር ትሬዲንግ የሥራ ሂደቶችን ለማሻሻል፣ የመረጃ አያያዝን ለማዘመን እና የዲጂታል አገልግሎቶችን ለማጠናከር የሶፍትዌር ሲስተም ልማትና ትግበራ ለማከናወን ብቃትና ልምድ ያላቸውን የሶፍትዌር የሚያለሙ ኩባንያዎች/ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ይጋብዛል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፈርኒቸር እቃዎችን እና ሰርቨር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Aug 31, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ

ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ የውሃ ፓምፕ ማድረጊያ የሶላር ሲስተም አቅርቦት፣ ማጓጓዝ፣ ተከላ፣ ሙከራ (Testing and Commissioning) እና ለአገልግሎት ዝግጁ አድርጎ የማስረከብ ሥራ ማሰራት ይፈልጋል

ወጋገን ባንክ አ.ማ. የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 02, 2026)  የሐራጅ ማስታወቂያ  ቁጥር፡ ወጋገን 041/2018 ወጋገን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ

የቡዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽን (BTFF) በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Sep 02, 2026) BZUAYEHU TADELE & HIS FAMILY FOUNDATION የቡዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽን (BTFF) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ. በዋናው መስሪያ ቤት ሲጠቀምባቸው የነበሩ በመጠኑ ያገለገሉ ተሽርካሪዎች እንዲሁም ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 02, 2026)  ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ HCSC/M/NCB/-0001/2018 ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ በዋናው መስሪያ ቤት ሲጠቀምባቸው የነበሩ በመጠኑ ያገለገሉ ተሽርካሪዎች