Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 27, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ግንባታ የለማ መሬት እና አይሱዙ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Mar 05, 2026) INVITATION TO RE-BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING BID REFERENCE No. WB/SCM/009/26 Wegagen Bank S.C invites Sealed Bids from Eligible bidders for the purchase of Supply, Installation Testing
Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Purchase of Supply, Installation Testing and Commissioning Fixed Asset Tag Printer
Addis Zemen(Feb 27, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኤልያስ ሴባ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እታገኝ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/108267 06/2/2016 ዓ/ም
የቦታው ስፋት 90 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ በቢሮ፤
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የፊዴራል ማረ/ቤት ኮሚሽን የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ የፊዴራል ማረ/ቤት ኮሚሽን ጠሆስፒታል የተለያዩ ነገሮች
Mana Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Dambalaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa
Kallacha Oromiyaa(Nov 20, 2025) Caalbaasii Murtii Abbaa Mirgaa Aadde Alamtsahaay Lammaa fi Murtii Abbaa Idaa Obbo Biniyaam Teediroos isin
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለዓለም ከተማ እናት ጠቅላላ ሆስፒታል የ2018 ዓ/ም የበጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የፅዳት እቃዎች፣ የህትመቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የደንብ ልብስ፣ የኘላስቲክ ውጤቶች፣ የቧንቧ እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የህንፃ መሳሪያ፣ ኮምፒውተርና ተዛማጅ እና የመኪና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 24, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለዓለም ከተማ እናት ጠቅላላ ሆስፒታል
Mana Murtii Aanaa Giraar Jaarsoo Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaaddaa
Kallacha Oromiyaa(Nov 20, 2025) Caalbaasii Himataan Darasee Dasitaa fi himatamaa Nugusuu Waamii jidduu falmii raawwachiisa jiru ilaalchisee mana jireenyaa
The Tigray Agriculture and Natural Resource Bureau Intends to Apply Part of the Proceeds Toward Payments Under the Contract for the Procurement and Provision of Vegetable Seed
Ethiopian Herald(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for Bids (IFB) (One-Envelope Bidding Process) IFB Number:
ውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን ለ ለዙሀሙሲት፣ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ እና ለገዳ እያሱ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ግዥ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያግዥ ፈፃሚው አካል ውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽንሀገር አቀፍ ግልፅ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለደ/ሀ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት እንዲሁም መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 24, 2025) የብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት
ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አክሲዮን ማህበር ሕንፃዎችን ገንብቶ የሚያከራይ ድርጅት ሲሆን አክሲዮን ማህበሩን ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም በጀት አመት ድረስ ያለዉን (የ3 ዓመት) የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ለማስመርመር እና ለጠቅላላ ጉባኤው የሂሳብ ሪፖርት የሚያቀርቡ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኦዲት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አክሲዮን ማህበር
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በስሩ ያሉትን ለተለያዩ ፓርኮች ማለትም የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳዳር ኮርፖሬሽ በውስጡ የሚያስተዳድራቸው የተለያየ ቦታ የሚገኙ ሱቆችን እና ቦታዎች ለማከራየት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 24, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 49 የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በስሩ ያሉትን ለተለያዩ ፓርኮች