Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 15/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው መነፅር (የእይታ መሳሪያ፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የኤሌክትሮኒክስ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 18, 2026) የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ የፍኖተ ሰላም ግብርና ፅ/ቤት እድሳትን በአማራ ክልል በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋም ግንባታ ፈንድ ጽ/ቤት በጀት ለማሰራት በግንባታ

በአብክመ ግብርና ቢሮ የፍኖተ ሰላም ግብርና ፅ/ቤት እድሳትን በአማራ ክልል በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋም ግንባታ ፈንድ ጽ/ቤት በጀት ለማሰራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃGC-5/BC-5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 18, 2026)  የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ የዋናው ቢሮ ኃላፊ ቢሮ ኢንተርየር ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን

በአብክመ ግብርና ቢሮ የዋናው ቢሮ ኃላፊ ቢሮ ኢንተርየር ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 በአቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ ወረዳ 03 የአጼ ቴዎድሮስ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የደንብ ልብስና አላቂ የፅዳት

በአቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ ወረዳ 03 የአጼ ቴዎድሮስ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የደንብ ልብስና አላቂ የፅዳት እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Waliya Capital Goods Finance Business Share Company (WCGFB) is Intended to Procure High Roof Medium Bus.

Addis Zemen (May 22, 2026) TENDER NO. WCGFB-LCB-45/2018 E.C Waliya Capital Goods Finance Business Share Company (WCGFB) is intended to

የመንዝ ማማ ምድር ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 22, 2026) ሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሽ መ/ር እዮብ በጋሻው እና የአፈፃፀም ተከሳሽ ወ/ሮ

The Finnish Refugee Council (FRC) Invites Bids for Procurement of Plug-in Hybrid Vehicle

Addis Zemen (May 22, 2026) Invitation to Bid (IFB) Company Name: Finnish Refugee Council (FRC) Procurement of Plug-in Hybrid Vehicle

የሽረ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቀላል የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች (አውቶሞቢል እና ዳብል ካብ ፒክአፕ) በግልፅ ጨረታ ለአንድ ዓመት የሚቆይ በኪራይ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ  ጨረታ ቁጥር SREU/SC-003/2018 የሽረ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት በትግራይ ክልል የሚገኙ ትልልቅ ከተሞች

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን Rugged Handheld GPS with Compass and Barometric Altimeter እና የቪዲዮ እና የፎቶ ማለትም “DUAL” የሆነ ካሜራ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የጂፒኤስ ግዥ እና የካሜራ ደግሞ በድጋሚ ግዢ ለመፈጸም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ደኢመባ ቁጥር 12/2018 የደቡብ

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 መስቀለኛ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሕብረት ሥራ ማኅበር የሕንጻ ቀለም ማስቀባት እና እድሳት ጨረታ አውጥቷል

Addis Zemen (May 22, 2026) የሕንጻ ቀለም ማስቀባት እና እድሳት ጨረታ ጨረታውን ያቀረበው፡– በለሚ ኩራ ከ/ከተማ ወረዳ 14 መስቀለኛ የጋራ

በኬሚካል አንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘም እና የአድራሻ ለውጥ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘም እና የአድራሻ ለውጥ ማስታወቂያ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ፣ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ ለስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሐራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዘ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ