Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለኢንዱስትሪ/ማኑፋክቸሪንግ አገልግሎቶች የሚውሉ 3 የተለያየ ስፋት ያላቸው መጋዘኖች፣ ዘመናዊ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽን እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026) RE-BID INVITATION FOR THE SUPPLY, TRANSPORTATION AND INSTALLATION OF GEOMEMBRANE LINER WITH WELDING WORKS FOR ENHANCING WATER-HOLDING CAPACITY OF FISHPONDS IN SIDAMA REGION, ETHIOPIA. BID No.

CARE Ethiopia Invites Re-bids for the Supply, Transportation, and Installation of a Geomembrane Liner with Welding Works to Enhance the Water-holding Capacity of Fishponds in the Sidama Region.

Government (May 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/609e9be3-2d63-4ab5-b1a2-163716ef8d7b/open  Invitation to Bid Procurement of Software License Procurement Reference No: MInT-NCB-C-0078-2018-BID-OpenProcurement Category:

Ministry of Innovation and Technology Procurement of Software License

Addis Zemen (May 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ናትናኤል ታከለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አንስተ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር

በድጋሚ የወጣ የባለ ሁለት ፎቅ መኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ልማት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2026 የበጀት ዓመት የሒሳብ ምርመራን በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 03, 2026) የሒሳብ ምርመራ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ልማት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2026 የበጀት ዓመት የሒሳብ

የቂርቆስ ክ/ከ/አስተዳደር ጽህፈት ቤት የፈርኒቸር እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የኔትወርክ ዝርጋታ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 13/2018 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ

በልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የአብነት ጤና ጣቢያ መድኃኒትና የላብራቶሪ ሪኤጀንት እና የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች /Medical Equipment/ ተጫራቾች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ዴ/ኢ/ዴ/አ የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እቃዎችን፣ ዴስክ ቶፕ፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮችና ተዛማጅ እቃዎችን ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ የተለያዩ ከ ብረት እና ከእንጨት ውጤት የተሰሩ ቁሳቁሶችን እና ያገለገሉ ሱዚኪ ሞተር ሳይክሎች በጨረታ ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 04, 2026) በድርድር የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 04, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አየር ጤና አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አጋዥ መጽሀፍት፣ የህክምና መድሃኒትና እቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች ጥገና እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችንና የመኪና ጎማ ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 02, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 42/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣