Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 22, 2026) የጂፒኤስ ግዥ እና የካሜራ ደግሞ በድጋሚ ግዢ ለመፈጸም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ደኢመባ ቁጥር 12/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ Rugged Handheld GPS with Compass
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን Rugged Handheld GPS with Compass and Barometric Altimeter እና የቪዲዮ እና የፎቶ ማለትም “DUAL” የሆነ ካሜራ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር : AMFI/12/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የንግድ ቤት፣ የመኖሪያ ቤት እና ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) በድጋሚ ለ 3ኛ ጊዜ አየር ላይ የዋለ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ.ፌ.መ.ህ.ግ.ፕ.ጽ/ቤት 03 /2018 በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018
በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 35/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አሐዱ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 019/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ
ዲቨሎፕመንት ስሩ አዳልት ኤንድ ነን ፎርማል ኢዱኬሽን (ዳንፌ) እ.ኤ.አ ከ January 1, 2025 እስከ December 31, 2027 ድረስ ያለውን አጠቃላይ የድርጅቱን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
Reporter (Apr 15, 2026) የሂሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ዲቨሎፕመንት ስሩ አዳልት ኤንድ ነን ፎርማል ኢዱኬሽን (ዳንፌ) መንግሥታዊ ያልሆነ ለትርፍ
Gift Real Estate Invites Bids for the Lease of Commercial Spaces in its Bole Building, Addis Ababa.
Reporter (Apr 15, 2026) INVITATION TO BID COMMERCIAL SPACE AND SHOPS Commercial Space Lease | Ref. No: GR/RE/2018/001 Gift Real
የአዊ ብሔ/ ዞን/ ከፍ/ፍ/ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ ከሳሽ ስሜነህ መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት ዳኛው መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር
ፀደይ ባንክ አ.ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ
በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ/ን/አስ/ቡድን ከ2018 የመደበኛ በጀት
Addis Ababa University፡ Procurement of ICT Equipment
Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/765b7365-f708-4533-b8fc-3f697371f673/open Lot Information
Addis Ababa Science and Technology University፡ Procurement of Laboratory Chemical
Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/83da7b04-21c9-47c0-9c92-2f290577eea5/open Lot Information
Adama Science and Technology University፡ Procurement of Construction Materials (M) የግንባታ ዕቃዎች ግዥ(መ)
Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b07f31c0-31b1-4987-b428-9829c87d9107/open Lot Information