Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Mar 22, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) የጨረታ ቁጥር፡ ፀባ/06/2025-26 የተሸከርካሪዎቹ ዝርዝር መረጃ ተ. ቁ የሞዴሉ አይነት ብዛት የተመረተበት ዓ.ም 1 Hyundai Tucson 05
ፀሐይ ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሠነድ ቁጥር፡- ልዲቁኮ-11/2018 ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ማለትም፡- 1. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ላፕቶፕ ኮምፒውተር ብዛት 67 ዴስክቶፕ
ልሕቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ 13/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ polyethylene terephthalate) plastic case(
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣ ሸቀጥ(ልዩ ልዩ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ Polyethylene Terephthalate) Plastic Case (ጥሬ ፕላቲክ)፣ ኮስሞቲክስ እና Fabric Rope በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የሁለተኛ ዙር ሀራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታውን ካልተወጣ ደንበኛ በአዋጅ ጥር 103/1990 መሰረት
ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማህበር ዓመታዊ የሒሳብ ኦዲት ማሰራት ስለፈለገ አግባብነት ያለው የስራ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ የሒሳብ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) የኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማህበር ዓመታዊ የሒሳብ ኦዲት ማሰራት
ብርሃን ባንክ አ.ማ. በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የጃኬት ግዥ ጨረታ አገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ብ/ባ/ግጨ/ደል/2025/26/23 1. ብርሃን ባንክ በ2018
አዋሽ ባንክ ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር
Addis Ababa Chamber of Commerce & Sectorial Associations (AACCSA) Wants 4 Stars Hotel Service for Executive Leaders Yearly Trainings.
Reporter (Jun 07, 2026) Invitation to Bid of 4 Stars Hotel Service forExecutive Leaders Yearly Trainings 1. AACCSA, established in
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+4 የንግድ ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር
Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission Branch Office of Harar (ECC- SDCBOH) Has Intended to Procure Supply and Installation Services of 26kw Solar Pumping System for West Hararghe Zone Doba Woreda Jalela Kebele Site.
2merkato.com (Jun 08, 2026) Invitation for Open Bid For Supply and Installation services of 26kw solar pumping System Ethiopian Catholic
Grand Assistive Technology Center (GAT) Invites Eligible and Qualified Suppliers, Manufacturers, and Fabricators to Submit Sealed Bids for the Supply, Fabrication, and Delivery of Five Different Single-cavity Crutch Molds for Use with a Manual Injection Machine
Reporter (Jun 07, 2026) INVITATION TO TENDER Grand Assistive Technology Center (GAT) invites eligible and qualified suppliers, manufacturers, and fabricators
ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር በቂ ልምድ ያለቸውን የውጪ ኢዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የድርጅቱን የ2018 ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 08/2018 ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር በቂ ልምድ ያለቸውን
ግሎባል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ ቅሪት አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) ግሎባል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማየጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ ቅሪት አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ