Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Mar 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ
በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/01/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ዳሸን ባንክ የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የመጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አገር አምባቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አቢ ዘነበ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/324727 በጥር 22
የይዞታ ስፋት 360 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የህትመት አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል የግዢው መለያ ቁጥር፡- BOHEA-PPAD NCB Health-insurance Tir-2018
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የተለያዩ አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 05, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰሚራ ሙዜ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አማን ሰይድ መካከል
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 26 ላይ የችግኝ ማፍያ ፖሊ ባግ ባለ 16 ሴ.ሜ 1690 ኪ.ግ እና ባለ 10 ሴ.ሜ 910 ኪ.ግ በድምሩ 2600 ኪ.ግ (ሁለት ሺህ ስድስት መቶ) የችግኝ ማፍያ ፖሊ ባግ ግዥ ጨረታ የወጣ ሲሆን በችግኝ ማፍያ ፖሊ ባግ ባለ 20 ሴ.ሜ ብዛት 2600 ኪ.ግ (ሁለት ሺህ ስድስት መቶ) በሚል የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን።
Addis Zemen (Jun 05, 2026) ማስተካከያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ
Ethiopian Maritime Authority Procurement of Electronics Equipment
Government (Jun 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4d203a2c-6dfb-4053-9da6-691d7d17d88f/open Invitation
በደቡብ ኦሞ ዞን የዲመከ ከተማ አስተዳደር የመሬት አስተዳደር ዩኒት ከማዘጋጃ ቤት ጋር በመሆን በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ውል መኖሪያ በቁጥር 44 ቦታዎች በልዩ ለድርጅት በድምሩ 41 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Yedebub Nigat (May 30, 2026) የዲመካ ከተማ መደበኛ እና ልዩ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኦሞ ዞን የዲመከ ከተማ አስተዳደር
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. ለህንፃ ግንባታ ሲጠቀምበት የነበረውን ቁርጥራጭ እንጨቶች እና ፕላይውድ (ሳፋሪያን) ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ (RefNo. TISC/HRPA/017/2026) ኩባንያችን ለዋና መ/ቤት ህንፃ ግንባታ ሲጠቀምበት የነበረውን ቁርጥራጭ እንጨቶች
Addis Ababa University፡ Procurement of Furniture
Government (Jun 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/12842619-05bb-4038-afa3-35a33c6d2622/open Lot Information
The Federal Ethics and Anti-Corruption Commission: ቪ ቅርጽ ሹራብ እና ጓንት ግዥ 2018
Government (Jun 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/29a02df7-9f3c-4805-9b5b-af85c5db5945/open Lot Information
Ethiopian Institute of Agricultural Research: Procurement of Spare Parts
Government (Jun 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a04d1f57-3968-4bf4-8add-712249a9e5a9/open Lot Information
Ministry of Industry: Procurement of Sanitary Items
Government (Jun 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f39262b6-4bbb-4eb7-8a68-05ac29b32d41/open Lot Information