Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የጫማ ማምረቻ ማሽኖች፤ የአንፖል ማምረቻ ማሽኖች የልብስ መስፊያ ማሽኖች፣ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ገቢዎች ሚኒስቴር የጫማ ማምረቻ ማሽኖች፣ የአንፖል ማምረቻ ማሽኖች፣ የልብስ መስፊያ ማሽኖች፣ ጄነሬተር፣ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር ሳይክሎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 15, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተርሳይክሎች እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Sep 14, 2026) ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ በመጋዘናችን ውስጥ ከሚገኘው የ2018 ምርት ዘመን የስንዴ ሰብል ውስጥ 5,000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ የስንዴ ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉብት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) Invites Eligible Bidders for the Supply of Different Types of RAW MATERIALS
Ethiopian Herald (Apr 01, 2026) INVITATION FOR BID INTERNATIOAL TENDER NO. MCF PLC 86 /2018 Messebo Cement Factory PLC. (MCF
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፊዴራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Distribution Board ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/EM/45/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፊዴራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply Porcelain Floor Tile እና Skirting ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/BM/46/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply
ማስተር አብነት ከበደ ፋውንዴሽን ተቀባይነት ባለው የሂሳብ አሰራር መርሆዎች መሠረት የተከናወኑ የሂሳብ እንቅስቃሴዎችን ህጋዊ ዕውቅና ባላቸው ኦዲተሮች ሂሳብ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) ኦዲት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ማስተር አብነት ከበደ ፋውንዴሽን በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የተመዘገበ ህጋዊ
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ለሽሽንዳ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የላብራቶሪ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ለሽሽንዳ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የላብራቶሪ እቃዎች በግልፅ ጨረታ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ነጭ ማኛ ጤፍ እና ቀይ ጤፍ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ከታች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የተፋሰስ ልማትና መሬት አጠቃቀም ሥራ የShed Net፣ የውሃ መስመር እና ውሃ ፓምፕ ሶላር ግንባታ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በደብዳቤ በቁጥር
የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕየአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪየጨረታ ቁጥር፡-አቤሜኢ/ሰቼማ/ግጨ/2018/04 የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ
Waajjirri Maallaqaa Godina Qellem Wallaggaa Beeksisa Caalbaasii Ifaa Hojii Ijaarsa Piroojektii Keellaa Fayyaa Waliigalaa Aanaa S/Canqaa Ganda 11 (Site 11) Aanaa Keessatti Dhaabbata Kontiraakteroota Sadarkaa GC3 Fi Isaa Ol Ykn BC3 Fi Isaa Ol Waajjira Fayyaa Godina Qellem Wallaggaatiif Dorgomsiisee Kennuu Barbaada.
Addis Zemen (Mar 31, 2026) Beeksisa Caalbaaasii Ifaa 1ffaa Lakkoofsa Addaa Bittaa : SCI/CIB/WFG/01/2018 Waajjirri Maallaqaa Godina Qellem Wallaggaa beeksisa