Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 18, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስፖርት ኮሚሽን በ2019 በጀት ዓመት ለስፖርት ኮሚሽን ሎት 1 ለስፖርት ምክር ቤት ግቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ግዥ ፣ ሎት
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስፖርት ኮሚሽን በ2019 በጀት ዓመት ለስፖርት ምክር ቤት ግቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ግዥ እንዲሁም ለሀገረ-ሰላም አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል 60 ለሰልጣኞች የምግብ አቅርቦት በድጋሚ በማውጣት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ከተማና መሰረተ ልማት መምርያ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በኮሪደር ልማት የተሰሩ የሕዝብ መገልገያና መዝናኛ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት መምርያ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በኮሪደር ልማት የተሰሩ የሕዝብ መገልገያና መዝናኛ ሥፍራዎች ካፌዎችንና ሱቆቹን በጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየነባር መጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች የእድሳት ስራ ገነት ሆቴል በግቢው ውስጥ ያሉትን ነባር የመጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች የግንባታ እድሳት ስራን ለማሰራት
ገነት ሆቴል በግቢው ውስጥ ያሉትን ነባር የመጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች የግንባታ እድሳት ስራን ለማሰራት ብቁ የሆኑ የሀገር በቀል የህንጻ ወይም የጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ- 5(አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር03/2019 በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና
በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 04, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቄስ አሰፋይፍሩ እና በፍ ባለዕዳ እነ ዳኛቸው ይፍሩ
Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Furniture
Government (Apr 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/837c6b50-6bee-406f-9460-a9e361a96301/open
Addis Ababa Traffic Management Authority Announces an Extension of the Bid Opening Date for the Procurement Reference Number: AATMA/ICB/PD/Works/08/2018
Addis Zemen (Apr 04, 2026) Announce of Opening date Ref: Design, Supply, Installation, Operations and Maintenance of Traffic Management Centre
Addis Ababa Traffic Management Authority Announces an Extension of the Bid Opening Date for Procurement Reference Number: AATMA/ICB/PD/W/09/2018
Addis Zemen (Apr 04, 2026) Announce of Opening date Ref: Road marking work with different Road marking material Procurement Reference
NATIONAL BANK OF ETHIOPIA: NOTICE FOR EOI SUBMISSION EXTENSION AND THE SITE VISIT SCHEDULE
The Reporter (Apr 04, 2026) NATIONAL BANK OF ETHIOPIA NOTICE FOR EOI SUBMISSION EXTENSION AND THE SITE VISIT SCHEDULE Date:
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ኑኑሽ ሐይሌ እና እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ደረጀ ኃይሌ
የቦታው ስፋት 226 ካ.ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት ወ/ሮ አልማዝ ኤሪን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አስቴር ኤረን መካከል ስላለው
Afar Pastoralist Development Association (APDA) Invites Bids for the Supply of Animal Feed for a Project in Eli Da’ar and Magaale, Afar Region.
The Reporter (Apr 04, 2026) BID INVITATION Afar Pastoralist Development Association (APDA) in cooperation with OXFAM GB wants to invite
በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Yedebub Nigat (Apr 04, 2026) የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ሙሉቀን ደሣለኝ እና በአፃፀም ተከሳሾች 1ኛ አቶ ሕይወት