Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 11, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭየጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 42/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች ኤሌክትሪክ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት (ጋራዥ) ግዥ ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 11, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: RE- CC/NCB/SB0/06/2017/25 የተሸከርካሪ ጥገና አገልግሎት (ጋራዥ) ግዥ ጨረታ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት (ጋራዥ) ግዥ ብቃትና
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅጽና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 11, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 30/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ
ዘመን ባንክ አ.ማ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (May 12, 2025) የጨረታቁጥር፡ ZB/PLMD/03/2024-25በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታዉ
Continue Reading ዘመን ባንክ አ.ማ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ