Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሩክታዊት ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ይጥና (7 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 04, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– ኢፕድ 024/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሎተሪዎች የቅስቀሳ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፊያ፣ ከረጢት፣ ዣንጥላ፣ እስክሪፕቶ፣ የቁልፍ መያዣ፣ ቦሎ መለጠፊያ፣ ማስታወሻ ደብተር እና ቲር ድሮ ፍላግና ቤዝ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ፖስታ በጨረታ የሚወገዱ ሚዛኖችና የቴክኖሎጂ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የኢ/ፖ/አ/ድ ግጨ 02/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ የሚወገዱ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም በገዳሙ ውስጥ እየተሰሩ ላሉ ግንባታዎች የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም በገዳሙ ውስጥ እየተሰሩ ላሉ ግንባታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረት ስራ ኮሚሽን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአህስኮ/ብግጨ/ዕግ/001/2019 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረት ስራ ኮሚሽን በ2019

The Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for the Supply of 20,589 Papaya Seedlings Under IFB Number ATA-NCB-G-2026-0071.

Ethiopian Herald (Sep 08, 2026) Invitation to National Competitive Bid/NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation

The Agricultural Transformation Institute (ATI), Utilizing Funds from the DANIDA Project for Agricultural Commercialization Through Climate Smart Inclusive Innovations, Invites Sealed Bids for the Supply of 430 Broad Bed Furrow Makers (BBM).

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የመ/ሜዳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በመ/ሜዳ ከተማ ለሚያሰራው Phase One (Lot-1) የG+3 ህንፃ ግንባታ እና (lot 2) የG+0 Service Office Building/ ህንፃ ግንባታ ስራ የማቴሪያል አቅርቦት ከእነ ፊኒሽንግ ማቴሪያል እና አገልግሎት ግዥን ጨምሮ ግንባታውን ለሚገነባ ህንፃ ተቋራጭ ለማስገንባት ህጋዊ የግንባታ ስራ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Bu/Mag/ Shag/ Ku/ Mag/ Galaan Guddaatti Waajjira Maallaqaa Aanaa Galaan Guddaa Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Dhumeeyyii Biiroo Keessaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Elektrooniksi, Meeshaalee Farnicharii Fi & Meeshaalee Maxxansaa Baanarii, Koofiyyaa, Riivanii Fi Shurraabii Adda Addaa

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ጎማዎች፣ ስክረፕ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ስክረፕ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የተለያዩ ለሰራተኞች ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ አልባሳት፣ ጋዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ቦቲ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ዶከተር ሹዝ እና ሹራብ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም ድርጅታችን የተለያዩ ለሰራተኞች ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ አልባሳት፣ ጋዋን፣ ቆዳ