Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0022/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መስረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ የተበዳሪዉ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ዘምዘም ባንክ አ/ማ መኖሪያ ቤት እና የድርጅት ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ  ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ  የተመለከቱን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The United Nations Children’s Fund (UNICEF) invites Bids for the Purchase of Lunch Boxes and Water Bottles.

Capital (Aug 30, 2026) INVITATION TO BID LITB-2026-9205739 Advertisement Open for LOCAL Procurement Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible

TNT Construction and Trading is Inviting Qualified Consultants or Firms to Submit Proposals for Brand Strategy, Corporate Identity, Company Profile, and Corporate Documentary Development Services.

The Ministry of Agriculture Invites Eligible Consulting Firms to Submit Expressions of Interest (EOI) for the Supervision and Contract Administration of the Construction of a Comprehensive National Laboratory (covering Plant Protection, Seed Quality, Pesticide, and Health Regulatory).

Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for Procurement of Different Items.

Fortune (Aug 30, 2026) INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested and qualified bidders/suppliers for

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር– 07/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሁለት ዓመት የሚቆይ የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት፣ ደንብ ልብስ (የሥራ ልብስ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 023/18 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የቦቆሎ እና ንጹህ የስንዴ እህል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 012/ሽያጭ/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ

የሰበታ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ጽዳት እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ ደንብ ልብሶች፣ የመኪና ጎማዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልል በባሌ ዞን የሃረና ቡሉቅ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ፅ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች ወይም ሴክተሮች ለመንግሰት ስራ የሚውል አላቂ፣ ቋሚ እቃ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የደንብ ልበስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል