Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጁ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 022/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁፕር፡– 018/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

አሐዱ ባንክ አ.ማ መጋዘን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ በአዲስ አባባ ውስጥ የሚገኘው ለዋና መስሪያ ቤት ቢሮ አገልግሎት የሚውል G+4 እና ከዚያ በላይ የሆነ የተጠናቀቀ ህንፃ በግልፅ ጨረታ

ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ በአዲስ አባባ ውስጥ የሚገኘው ለዋና መስሪያ ቤት ቢሮ አገልግሎት የሚውል G+4 እና ከዚያ በላይ የሆነ የተጠናቀቀ ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የመጀመሪያ ዙር የህዝብ ሽያጭ ዝግጁነት ምክር አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ምክር አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Dec 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፦ ECMA/NCB/12/2018 የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የመጀመሪያ ዙር የህዝብ ሽያጭ ዝግጁነት

Good Neighbors Ethiopia (GNE) Invites Eligible and Licensed Audit Firms to Submit Sealed Bids to Conduct External Audit Services for Three Consecutive Fiscal Years (2025-2027)

Reporter(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION FOR BIDS (IFB)Tender Re- AnnouncementNational Competitive Bidding (NCB) Tender

ASDEPO Wants to Rehabilitate 2(two) Health Centers Located in Chila and Adwa Woredas in Tigray Region

Reporter(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Action for Social Development & Environmental

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግሥት በተመደበ ገንዘብ የዓይናማ ተመሪዎችን መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለዓይነስውራን ተማሪዎች መማሪያና ማስተማሪያ እንዲሆን የማስማማት (Adaptation)፣ ወደ ብሬል የመቀየር፣ የማሳተም እና አጓጉዞ በክልሉ በሚገኙ አምስት የከዘና ማዕከላት የማስረከ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Ethiopian Blood and Tissue Bank Service፡ Procurement of Hotel Service

Government(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Ethiopian Blood and Tissue Bank Service: Procurement of Hotel Service

Government(Dec 08, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7e99daa9-8f46-4ef0-a166-e798d27aca8c/open Lot Information

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዓለም ህጻናት መርጃ ድርጅት /UNICEF/ በተመደበ ገንዘብ ለልዩ ፍላጎት ትምህርት አገልግሎት የሚውሉ ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ኤል.ሲ.ዲ ፕሮጀክተር፣ ፕሪንተር፣ ሄድፎን፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ ሼልፎች እና ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችን እንዲሁም ለመምህራንና ተማሪዎች አገልግሎት የሚውሉ እስከርቢቶ፣ ደብተር፣ ቦርሳና ጋውን ይፈልጋል

Federal Sharia Supreme Court: Procurement of Rent

Government(Dec 08, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f6f1671a-c0cc-4303-8204-47a98bc1cf87/open Reference

የቻይና ሲቪል ምህንድስና ግንባታ ኮርፖሬሽን (CCECC) ብቁ አማካሪ ድርጅቶችን ለሚኤሶ ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ (ሎት 1 እና ሎት 2) አገልግሎት እንዲያቀርቡ ይጋብዛል

Addis Lessan(Dec 06, 2025)   የጨረታ ጥሪ (Bid Notice) የቻይና ሲቪል ምህንድስና ግንባታ ኮርፖሬሽን (CCECC) ብቁ አማካሪ ድርጅቶችን ለሚኤሶ ድሬዳዋ