Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/67dc817f-cf64-4096-8e5d-35b114494796/open Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0365-2018-PUR Object of Procurement: የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ

University of Gondar የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ ለሳይንስ ማዕከል ለሁለተኛ ጊዜ /Requisition of Electronics /2ND Time/

Addis Zemen (May 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማረሚያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጉንደር መንገድ ጥገና ዳስትሪክት ግንቦት 6 ቀን 2018 በታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በገፅ 31 በግዥ መለያ ቁጥር GN-024/2018 እና

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል

The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Hereby Invites Seated Bids from Eligible Local Bidders for the Drilling, Construction, and Pumping Test of One Water Production Well/borehole for the Smart Retail Fuel Station and the Associated Building, Located in Addis Ababa, Akaki Kality Sub-city, Around Alem Bank.

Addis Zemen (May 18, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ሽብሩ ማሞ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ተስፋነሽ ፍስሀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር

የቦታው ስፋት 368 ካ/ሜ የሆነ ቤትና ቦታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በዋግ ኽምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ግንባታዎችና አቅርቦቶች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት እና መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ

ቡና ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ            ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/027/2018     ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጨረታ ቁጥር -25/2018 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የድርድር የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ

የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዉ.ስ.ኮ.) ዋናው መ/ቤት የተለያዩ ስራዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር NCB WWC 13/2018 የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዉ.ስ.ኮ.) ዋናው መ/ቤት

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አሰተዳደር ኢኮኖሚ ከላሰተር ፋይናንስ ዩኒት ለከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ኤሌትሮኒክ ዕቃዎች እና መንገድ ዳር መብራት ፓዉዛ አንፖል እና ሌሎች የመብራት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታዉቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የኮንክሬት ቱቦ (RC-Pipe 48 Ø) መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) የኮንክሬት ቱቦ (RC-pipe  48Ø ዲያሜትር) ምርት የቁርጥ ዋጋ ግዥ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች

በጉ/ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት በፑሉ ስር ለሚገኝ ለ ጽ/ቤት የተለያዩ ከባድ እና ቀላል መኪና የጥገና ዕቃዎች እና ሰርቪስ አልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል