Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር-ንኢባ/031/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር እባ/010/2018 እናት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

እናት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Gojjam Development S.C. Has Invited Wax Sealed Bids Comprising of Technical & Financial Proposal from Eligible Bidders for Providing All the Necessary Labor, Material & Equipment for the Construction and Completion of Gojjam Development S.C B+G+12 at Bahir Dar Town in Amhara Region.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር :- በመዋቅራዊ አደረጃጀቱን መሰረት የደመወዝ ስኬል የሚያጠኑትን ለመጋበዝ የወጣ ማስታወቂያ

Reporter (Mar 29, 2026) ማስታወቂያ የሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በመዋቅራዊ አደረጃጀቱን መሰረት የደመወዝ ስኬል የሚያጠኑትን ለመጋበዝ የወጣ ማስታወቂያ፡ የሰበታ አግሮ

ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና ተሸከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/026/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው

Hijra Bank S.C Invites Eligible Suppliers to Submit Sealed Proposals for the Supply of Automated Teller Machines (ATMs).

Reporter (Mar 29, 2026) Date: March 30, 2026 Invitation to Local Competitive Bid Bid Name Automated Teller Machines (ATMs). Hijra

በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ. አሰላ ብቅል ፋብሪካ በጎተራ ተከማችቶ የሚገኘውን 5,000 /አምስት ሺህ/ ኩንታል 3ኛ ደረጃ ብጣሪ ገብስ /ተረፈ ምርት/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የ2018 ዓም የሰራተኞች ደንብ ልብስ በ6000 ኢንዶኖዠያ ቴትሮን ጨርቅ ለአንድ ሙሉ ልብስ ወይም ለአንድ ኮትና ሱሪ የሚያስፈልግ ግብአት አሟልቶ ከነስፌቱ ለ6000 ኢንዶኖዠያ ቴትሮን ጨርቅ ለአንድ ጋወን የሚያስፈልግ ግብአት አሟልቶ ከነስፌቱ ደረጃውን የጠበቀ ሸሚዝ፣ የወንድ ጫማ፣ የሴት ቆዳ ጫማ እና ካልሲ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በየካ ክ/ከ የወ 01 ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት(ማስወገድ) ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከ የወ 01 ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ጉዳት/አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ተገቢውን ካሣ ከፍሎ በውክልና የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ የተሽከርካሪ አካሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 157/2018) ጉዳት/አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ተገቢውን ካሣ ከፍሎ በውክልና የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ የተለያዩ

በኮልፌ ቀራንዩ ክ/ከተማ የአየር ጤና 2ኛ ደ/ት/ቤት አየር ጤና 2ኛ ደ/ት ቤት ግቢ ውስጥ ለሚያሰራው ጥገና ስራ በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 30, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር፡005/2018 በኮልፌ ቀራንዩ ክ/ከተማ የአየር ጤና 2ኛ ደ/ት/ቤት በአየር ጤና 2ኛ ደ/ት/ቤት

ከቢር ቡና ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለሻክማን ሲኖ 2025 ሞዴል የድረቅ ጭነት ባለ ሶስት አክስል 6 ተሳቢ በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ትት/ግዥ085/2018 ኩባንያችን ከቢር ቡና ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለሻክማን ሲኖ 2025 ሞዴል የድረቅ ጭነት