Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 23, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻው ከዚህ በታች የተገለፀውን ተበዳሪ ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡው የመያዣ ንብረት በአዋጅ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ኮምባይነር (Combiner Brand: Kubota Country of Origin China) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government (Apr 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6be32da5-06c5-4e6a-9697-bf959a9d4f9b/open  Invitation to Bid  Procurement of Agricultural Inputs Procurement Reference No: LK-NCB-G-0190-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Agricultural Inputs

Government (Apr 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7b976bb3-a8c7-410b-b4fc-50f705a07ff0/open  Invitation to Bid  Procurement for Pig CEO (አሳማ ) Procurement Reference No: LK-NCB-G-0165-2018-BID-Open-Re-bidProcurement

Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement for Pig CEO (አሳማ )

Government (Apr 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c6f80e05-8c34-4e84-a304-eae3911fbf73/open Invitation to Bid “Procurement of Agricultural Inputs” Procurement Reference No: LK-NCB-G-0199-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Agricultural Inputs

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉ/ከ/ከ/ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር የደንብ ልብስ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የተገጣጣሚ፤ህንፃ ጥገና እቃዎች፣ የመኪና እቃዎች፣ የተለያዩ መገልጊያ መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ኮሚዩኒቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት በ2026 ዓ.ም በሴቶችና ወጣቶች ልማት ፕሮጀክት (Women and Youth Development Project) ላይ የውጭ ኦዲት (External Audit) አገልግሎት ለማስፈጸም ፈቃድ ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በክፍት ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል

በጉ/ክ/ከ/ወ/9/ፋ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ስራ ሂደት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ከአሸናፊዎች ጋር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር፡-001/2018 ዓ.ም. በጉ/ክ/ከ/ወ/9/ፋ/ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ ስራ ሂደት ከዚህ በታች

እስቴም ሲነርጂ ኢንክ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የ2018 በጀት ዓመት ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026)  ማስታወቂያ ድርጅታችን እስቴም ሲነርጂ ኢንክ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የ2018 በጀት ዓመት ኦዲት

የጉለሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የካፍቴሪያና የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የትራንስፖርት አገልግሎት እና የህትመት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 001/2019 የካፍቴሪያ ና የመስተንግዶ አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 130,000.00

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

በአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የጎሎልቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የደ/አትዮጵያ ክ/መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዘመን የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደ/አትዮጵያ ክ/መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ኮምባይነር፣ የወርክሾፕ መገልገያ ዕቃዎች እና ዌልዲንግና ቤንዲንግ ማሽኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የአጭዶ  መውቂያ መለዋወጫ ፣ የወርክሾፕ መገልገያ ዕቃዎች እና  ሚግ  ዌልዲንግና ቤንዲንግ ማሽኖች ግዥ ለመፈጸም የወጣ