Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Mar 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎጃም ዞንና አካባቢው አማራ ልማት ማህበር ማ/ጽ/ቤት crisis-affected children are protected from violence, explotation, abuse, neglect, and haremful practices ከተባለ

አማራ ልማት ማህበር ማ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር፣ የመኝታ ቁሳቁስ እና ኮምፒውተር በሎት በመለየት በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን ሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 10/2018 ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን ሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 10/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 020/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን መጋዘን በአደራ የተቀመጡ የተሽከርካሪ መለዎወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/04-03/2018 የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ዋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ዋ/ጽ/ቤት Security Camera በ3 (ሶስት) ክ/ከተሞች ላይ ለማሰራት ስለተፈለገ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካለው ድርጅት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ መንግስት በከፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በወረዳው የተለያዩ የግንባታ ሥራዎችን በተቋሙ ባለው በጀት ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025)   ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ መንግስት በከፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው

የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በአውሮፓ ህብረት አደጋ ቅነሳ ፕሮግራም ለፕሮጀክት ጽህፈት ቤት የሚያገለግል የተለያዩ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከህጋዊ ነጋዴ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የሜንቴናንስ የዳቦ ማሽን መለዋወጫ እና አላቂ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ፡– የሜንቴናንስ መምሪያ 02/2018 E.C በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና

ዮሃም ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር፣ የ3ኛ ደረጃ ተቋራጭ ወደ ሁለት አስርት ዓመታት የሚጠጋ የሥራ ታሪክ በውሃ ሥራዎች ላይ ያተኮረ፣ እንደ ሙሉ የድርጅት አካል ለሽያጭ ቀርቧል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የድርጅት ሽያጭ ማስታወቂያ ዮሃም ኮንስትራክሽን

የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት የመኖርያ ቤት ጨረታ አውጥቷል

Addis Zemen(Nov 21, 2025)   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ እነ ዶ/ር ፍቅሩ ገበየሁ (4ሰዎች) እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ፖስተር

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ተቋሙ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Nov 21, 2025)   የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን