Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Yedebub Nigat (Apr 25, 2026) የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ

በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት: የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ 05/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 692 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ B+G+5 መኖሪያ ቤት (ግንባታው 46.76 % እና 63.87 % የደረሰ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ (አ.ማ) ለሰጠው ብድር

ሐምሊን ፊስቱላ አትዮጵያ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ ክልሎች እያገለገሉ ለሚገኙት ሠራተኞቹ የጤና መድኅን ሽፋን መስጠት እንዲቻል በመስኩ አቅሙና ፍላጎቱ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ የጨረታ ማስታወቂያ ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በወሊድ ወቅት ችግር የሚገጥማቸውን እናቶች ከስድሳ አመታት በላይ የነፃ

Ministry of Revenue፡ Procurement of Five Star Hotel Service at Addis Ababa

Government(Feb 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8a8ab2ec-8861-4cc1-a407-a3e358566a80/open Reference

Action For Development (AFD) Invites Bids for the Supply of Emergency Shelter Kits for a Project in East Borena Zone, Oromia Region, Funded by WHH/EHF.

Reporter(Feb 15, 2026) Invitation to Re-BidBid Ref No: AFDO-23/2026 Supply of Emergency Shelter Action For Development (AFD), a local organization, invites

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 017/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በበያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ

Bank of Abyssinia Invites Bids for the Design-build, Equipment Supply, and Installation of a Digital Learning Centre and the Supply, Installation, and Implementation of a Data Loss Prevention (DLP) System.

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) 3ተኛ ዙር የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት

የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የተለያዩ ስፋት ያላቸው ክፍሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት Ethiopian Chamber of Commerce & Sectoral Associations ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ የቤት

Hijra Bank S.C Would Like to Invite Potential Suppliers to Submit a Sealed Bid Document for Supply of Note Counting Machine

Reporter(Feb 15, 2026) Invitation to Local Competitive Bid Bid Name: Procurement of Note counting machine Hijra Bank S.C would like