Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር 007/2018 ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ጥሬ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የሀገር
ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ጥሬ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ምንዳ አስራት እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ተድባብ አበበ መካክል ስላለው የናርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.184148 በቀን 27/07/2015ዓ.ም እና
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 23, 2026) በድጋሚ ለ2ዙር የወጣ ለጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ ውስጥ ለውስጥ መንገድኮረት ማጓጓዝ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመገለጽ እንደተሞከረው በቤንቾ ሸኮ ቦን የሰሜን ቤንች ወረዳ ስጌንጃ ታዳጊ
በደ/ም/ኢት/ህ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የሲኖ ገልባጭ መኪና (Damp Truck) እና የግሬደር ማሽን ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በድሬደዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል በስሩ ለሚገኘው ለጽዳትና ውበት ለ2019 በጀት አመት ለስራ የሚያገለግሉ የጽዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በድሬደዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል በስሩ ለሚገኘው ለጽዳትና ውበት ለ2019 በጀት አመት
የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018/19 በጀት ዓመት ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ፣ የፋክስ እና ሌሎች ተመሳሳይ የቢሮ ዕቃዎችን በዋናው ቢሮና ቅ/አገልግሎት መስጫ በመምጣት ሰርቪስ ማድረግና መጠገን ስራ የአገልግሎት ግዢ በአካባቢ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል ፈጽሞ ለማሰራት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የአካባቢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018/19 በጀት ዓመት ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ፣
የአሙሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መስርያ ቤቶች የሚያገለግሉ የደንብ ልብስ፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ ፈርኒቸርና ጎማ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ ተጫራቾችን አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአሙሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መስርያ ቤቶች የሚያገለግሉ የደንብ ልብስ፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በወናጎ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት በቀረበው ጥያቄ መሰረት በ2019 በጀት ዓመት ከታቀዱ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶች መካከል ስማርት ፖል መብራት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ጨረታ ቁጥር 002/2019 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በወናጎ ከተማ አስተዳደር ከሚገኙ ከተለያዩ ሴ/መ/ቤት በቀረበው ጥያቄ መሰረት በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ጨረታ ቁጥር 001/2019 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት
ደቡብ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት በ2019 ዓ.ም ድርጅቱ ካለው የስራ እንቅስቃሴ አንፃር የኪራይ መኪና ውለታ በመግባት በክልሉ ውስጥ ባሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ለማሰማራት ለመስክ አገልግሎት የሚውል በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለሰርቪስ መኪና አከራዮች ምዝገባ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር NCB 003/2019 ድርጅታችን ደቡብ
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ድጋፍ በዘልሚ መንደር ለሚገነባው አደባባይ፣ ካልቨርት እና የመንገድ አካፋይ ስራ በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ድጋፍ
መንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በቀን 12/01/2019 ዓ.ም ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጓል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) ማስተካከያ የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት እያስገነባቸው ላሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚዉል የቢትመን ጨረታ በቀን 12/01/2019 ዓ.ም
ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን የኤሌክትሪክ ሞተርሳይክሎች እና የስቱድዮ ዕቃዎች፣ የፕሮዳክሽን መሣሪያዎችና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን