Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 009-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የሹፌር፣የጽዳትና ተላላኪ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የሹፌር፣ የጽዳትና ተላላኪ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2018 የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት በኮንስትራክሽን

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዛ በላይ የሆነ ጠቅላላ ስራና ህንፃ ስራ ተቋራጭ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፣ የቮልቮ መኪና ተሳቢ፣ የዘር መዝሪያ ማሽን፣ የእህል መውቂያ ማሽኖች

በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፣ የቮልቮ መኪና ተሳቢ፣ የዘር መዝሪያ ማሽን፣ የእህል መውቂያ ማሽኖች እና የተለያዩ ዓይነት አሮጌ ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ለይላት ብርሀኑ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አብድልቃድር ዲኖ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/150239 በጥቅምት

በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢንብሮደሪ ማሽን የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለአቶ ቢኒያም በየነ የገዛውን የኢንብሮደሪ ማሽን በሊዝ

ወጋገን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ሕንጻዎች አሁን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 01, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PAF/02/26 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን የመኖሪያ

The ORDA Ethiopia Has a Plan to Purchase Licensed Micro Soft 365 Personal Package Product with Installation for Each Users

Reporter(Feb 01, 2026) INVITATION FOR OPEN BIDS Bid No, ORDA /NCB/PS/01/2026 1. The ORDA Ethiopia has a plan to purchase

የቁስቋም ጣይቱ ብጡል የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) ለሁለተኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቁ/ጣ/ብ/የመጀመሪያ መካከለኛ ደ/ት/ቤት002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር በጉለሌ ከፍለ ከተማ

በጉለሌ ክ/ከ ት/ት/ጽ/ቤት ድል በር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ የኤልክትሪክና የውሃ ቧንቧ ማለዋወጫ እቃዎች፣ ፈርኒቸር መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 በጉለሌ ክ/ከ ት/ት/ጽ/ቤት ድል በር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በመደበኛ በጀትና

በልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው የህዝብ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር02/2018 በልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው የህዝብ ጤና ጣቢያ የ2018ዓ.ም በጀት

ቫላም ግሎባል ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል

Fortune(Feb 01, 2026) የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ የዕቃዎች ዝርዝር የቢሮ ተሸከርካሪ ወንበሮች የቢሮ ጠረጴዛ የእንግዳ መቀመጫ ወንበሮች የፋይል

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this International Competitive Bid (ICB) for the Procurement of VPBX

Ethiopian Herald(Feb 01, 2026) FLOATING DATE: AS OF FEBRUARY 09, 2026CLOSING DATE: AS OF TO MARCH 11, 2026RFQ No. 4280798

Ambo University: አምቦ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ለአምቡላንስ የጂፒኤስ ግዥ

Government(Feb 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f20e10d2-9864-45d5-bee3-bd710e9f9ef0/open Lot Information Procurement