Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ተ/ጽ/ቤት የ03 ቀበሌ ጀባ የለማ የባህር ዛፍ የማህበረሰብ ደን በድጋሜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፊልጋል

Addis Zemen (May 13, 2025) በድጋሜ የወጣ የደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 086/2017 በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ተ/ጽ/ቤት የ03 ቀበሌ ጀባ የለማ

የመገናኛ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒየን ዩኒዬን ኃ.የተ በደ/ጎንደር ዞን በደ/ታቦር ከተማ በጣይቱ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 01 ፀደይ ባንክ ደ/ቦር ዲስትሪክት ህንጻ 1ኛ ፎቅ የሚገኝ ሲሆን በመገጋዘን ውስጥ የሚገኘውን ብዛት 258.41 ኩ/ል ከደረጃ በታች የሆነ ማዳበሪያ ማለትም ዳፕ 126.41 ኩ/ል፣ ዩሪያ 96 ኩ/ል፣ ኤንፒኤስ ቢ /NPSB/ 36 ደብረታቦር የዩኒየኑ ማራገፊያና ማሰራጫ ጣቢያ የሚገኝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቦታው ስፋት 2865 ካ.ሜ የሆነው ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 12, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወጋገን ባንከ አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ቸርነት ዳና መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 236076

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት Horizontal Web Offset Press Machine (Reconditioned) 4 Unit ብዛት 1 በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 13, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን Horizontal Web Offset Press Machine (Reconditioned) 4 unit ብዛት 1 በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።  ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች