Re-Invitation Tenders in 2021
Government (May 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/96a08950-e90c-4cb9-99cf-d6026190974a/open Invitation to Bid “Procurement of Electronics Equipment” Procurement Reference No: EPSA-NCB-G-0160-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service: Procurement of Electronics Equipment
Government (May 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/0ac6150d-9cfe-4059-ae3d-516ffb0748a8/open Reference Number: ECC-NCB-G-0346-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: ECCBDBO/NCB/G/001/2018/PUR Procurement Information Procurement Type:
ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባህርዳር ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የህትመት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 07, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሠረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተር እና የእርሻ ማረሻ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 04, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0196/26 ዳሽን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት
ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለኮንታ ኮይሻ ወረዳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት የከተማ ጎርፍ ማስወገጃ የውሃ ቦይ (ዲች) ግንባታ በ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለኮንታ ኮይሻ ወረዳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን
የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃ/የተ/የኅ/ሥ/ማኅበር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሄኖክ አሰፋ መካከል
ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃ/የተ/የኅ/ሥራ ማኅበር የከርሰ ምድር ውሃ እድሳት ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃ/የተ/የኅ/ሥራ ማኅበር የከርሰ ምድር ውሃ እድሳት ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደፋሩ ብርሳዊ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ የኔነሽ ከማል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እንዲሁም ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 01/2018 የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ለቢሮ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ፣ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ ንቃይ ቆርቆሮ… በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ፣ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ቲሹ ካልቸር ማእከል 2018 ዓ.ም በጀት አመት ሁለተኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ለማእከሉ አገልግሎት የሚውሉ የላብራቶሪ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች እና ኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች እና ጸረ ተባይና ጸረ-ፈንገስ ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ቲሹ ካልቸር ማእከል 2018 ዓ.ም
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ ባለመብት እነ አበባ ዋለልኝ እና የፍ ባለዕዳ እነ መዳህኒት ዋለልኝ መካከል ስላለው