Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለአዚት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የላብራቶሪ ግንባታ ስራ በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመስያቁጥር GGWW/27/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለገብ/ የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. የትራክተር ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ቡስተር ኬሚካል መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur (May 12, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለገብ/ የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. የትራክተር ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ቡስተር ኬሚካል መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም
በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ተ/ጽ/ቤት የ03 ቀበሌ ጀባ የለማ የባህር ዛፍ የማህበረሰብ ደን በድጋሜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፊልጋል
Addis Zemen (May 13, 2025) በድጋሜ የወጣ የደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 086/2017 በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ተ/ጽ/ቤት የ03 ቀበሌ ጀባ የለማ
የመገናኛ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒየን ዩኒዬን ኃ.የተ በደ/ጎንደር ዞን በደ/ታቦር ከተማ በጣይቱ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 01 ፀደይ ባንክ ደ/ቦር ዲስትሪክት ህንጻ 1ኛ ፎቅ የሚገኝ ሲሆን በመገጋዘን ውስጥ የሚገኘውን ብዛት 258.41 ኩ/ል ከደረጃ በታች የሆነ ማዳበሪያ ማለትም ዳፕ 126.41 ኩ/ል፣ ዩሪያ 96 ኩ/ል፣ ኤንፒኤስ ቢ /NPSB/ 36 ደብረታቦር የዩኒየኑ ማራገፊያና ማሰራጫ ጣቢያ የሚገኝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur (May 12, 2025) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመገናኛ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒየን ዩኒዬን ኃ.የተ በደ/ጎንደር ዞን በደ/ታቦር ከተማ በጣይቱ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 01 ፀደይ ባንክ ደ/ቦር ዲስትሪክት ህንጻ 1ኛ ፎቅ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ