Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Mar 03, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/21707472-81fe-444b-a11c-e5e354f3585b/open Invitation to Bid “Procurement of Uniforms” Procurement Reference No: LDI-NCB-G-0082-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: Open

Livestock Development Institute: Procurement of Uniforms

Addis Zemen(Mar 01, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አብዮት ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ህጻን ቃሉ በላይነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.183566 በቀን 16/02/2016 ዓ.ም በዋለው

171.19 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት (2018-2020) ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አይ ኤፍ አር ኤስ እና የሕጋዊነት (Compliance Audit) የሚያደርግ በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና በኦዲት ቦርድ ዕውቅና ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ በግንባታ ላይ የሚገኝ ህንፃ B+G+7 እና B+G+2 መጋዘን /store/ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ መንግስት በከፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በወረዳው የተለያዩ የግንባታ ሥራዎችን በተቋሙ ባለው በጀት ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025)   ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ መንግስት በከፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው

የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በአውሮፓ ህብረት አደጋ ቅነሳ ፕሮግራም ለፕሮጀክት ጽህፈት ቤት የሚያገለግል የተለያዩ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከህጋዊ ነጋዴ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የሜንቴናንስ የዳቦ ማሽን መለዋወጫ እና አላቂ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ፡– የሜንቴናንስ መምሪያ 02/2018 E.C በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና

ዮሃም ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር፣ የ3ኛ ደረጃ ተቋራጭ ወደ ሁለት አስርት ዓመታት የሚጠጋ የሥራ ታሪክ በውሃ ሥራዎች ላይ ያተኮረ፣ እንደ ሙሉ የድርጅት አካል ለሽያጭ ቀርቧል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የድርጅት ሽያጭ ማስታወቂያ ዮሃም ኮንስትራክሽን

የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት የመኖርያ ቤት ጨረታ አውጥቷል

Addis Zemen(Nov 21, 2025)   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ እነ ዶ/ር ፍቅሩ ገበየሁ (4ሰዎች) እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ፖስተር

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ተቋሙ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Nov 21, 2025)   የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን

የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የስፖርት ምክር ቤት የ2016-2017 ዓ/ም የሂሳብ ሰነድ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የግልጽ ጨረታ  የአዲስ አበባ

የኮልፌ ቀራኒዮ ቁጥር 1 የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የህ/ ስራ ማህበር የነዋሪዎች የመኖሪያ ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የቤት እድሳት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025)   የህንፃ እድሳት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቀራኒዮ ቁጥር 1 የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የህ/ ስራ