Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 28, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሱ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድር
አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሚያዝያ 26
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግጨጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሰመሸጥ ይፈልጋል
Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/fad29afb-33b7-4e0d-ab40-630d613f395d/open Reference Number: WU-NCB-G-0068-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: TCC-NCB-G-AHC Off Cons-0010-2018-BID Procurement Information
ወሎ ዩኒቨርስቲ: የጽህፈት ዕቃዎች ግዥ ( AAU_WU Africa Collaborative Health Office) ወዩ/ል/ህ/ካ ጢጣ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ebf537d2-9c32-407c-acc1-a88d702ea51b/open Reference Number: WU-NCB-G-0026-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: TCC-NCB-G-0008-2018-BID Procurement Information Procurement Type:
Wollo University: Procurement of ICT Equipment
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከ UNICEF በተገኘ በጀት በ2018 የተቀናጀ ትምህርት የቅድመ አንደኛ ደረጃ 1 እና 2 የመምህሩ መምሪያ ህትመት አገልግሎት ግዥ እንዲሁም የልዩ ፍላጎት ቁሳቁስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከ UNICEF በተገኘ በጀት በ2018 የተቀናጀ
Dashen Breweries S.C Invites Bids for the Supply, Installation, and Commissioning of a Membrane Filtration System for its Gondar Plant.
2merkato.com(Feb 21, 2026) Invitation to BidTender Ref. No. DBSC/ICB/05C/2026 Dashen Breweries S.C invites interested & qualified international and Local bidders
አይናጌ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በቅበት ከተማ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራ የሚሆኑ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የውሃ ግንባታ ስራ እቃ ግዢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አድራሻው በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል (ceneral
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሙሉነሽ ሰብስቤ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሰርካለም ከተማ መካከል ስላለው
የቤቱ ስፋት 800 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ እያሱ ሲሳይ እና በፍ/ባለዕዳ ዊ ዮንግ ኦክስጂንና አስትሊን ጋዝ ማምረቻ መካከል
ስፋቱ 179 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሮዛ አብዱልቃድር እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ከድር አብዱልቃድር መካከል ስላለው
በአብክመ ቢሮ በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ የትምህርት ጽ/ቤት የማሂን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአልማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በፕሮፌሰር ቢኒያም ጫቅሉ ትብብር በጀት አንድ ብሎክ ባለ አራት ክፍል የሆነ የተማሪዎች የመማሪያ ክፍል አገልግሎት የሚውል ግንባታ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ በእጅ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ቢሮ በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ የትምህርት ጽ/ቤት የማሂን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአልማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በወላይታ ዞን የኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽህፈት ቤት ቦሳ ቦርቶ ጤና ኬላ እና ቦሳ ማንአራ ቀበሌ ጤና ኬላ ላይ የዉሃ መስመር ዝርጋታ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) ለ2ተኛ ዙር የመጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር ዋን ዋሽ KDWF 01/2018 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ ወረቀቶች፣ ቀለሞች፣ ከቲንግ እስቲክና ፕሌቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ሰነድ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር፡– የተለያዩ ወረቀቶች፣ ቀለሞች፣ ከቲንግ እስቲክና ፕሌቶች በጨረታ አወዳድሮ