Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና መለዋወጫዎች፣ የፎርክሊፍት መለዋወጫ እቃዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የልብስ ስፌት (የአልጋ አጎበር ስፌት) ማሽኖችና መለዋወጫዎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 13, 2025) በድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ያገለገሉ ንብረትነታቸው የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ የሆኑትንና ዝርዝር መግለጫቸው ከዚህ በታች

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች፣ ራዲዮሎጂ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮፒ ማሽን፣ ኮምፒውተር፤ ዩፒኤስ (uPS)፣ ቴሌቪዥን እና ፕሪንተር ለሁለተኛ ጊዜ ለመሸጥ በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen (May 13, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ሜዲካል ኢኩፕመንት፡- የኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ለሶስተኛ ጊዜ ለመግዛት፣ ራዲዮሎጂ ኢንፎርሜሽን ሲስተም (Radiology information system RlS) እና

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን አንፀባራቂ ጃኬት በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 13, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር REBID/NCB/GOV/AAWSA/G004/2016 የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን አንፀባራቂ ጃኬት በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎችን

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ/ት/መ ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ/ት/መል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከስሪ ከበሪ-ሀሚድ፤ ከስሪ አረዳ እና ከቦልጫመኝ እስከ ገሬኖ ድረስ ያለው መንገድ የጠጠር ስራ ና የእስትራክቸር ስራ እና ከመሀል ጉታዘር ዶላሞይ ና ዳንሼ ላለው መንገድ ደግሞ የጠጠር ስራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች