Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) ድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጎማ/02/2018 የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አዝ/ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ድርጅት

የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አዝ/ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሀራጅ ጨረታ ቁጥር 004/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 011/2018 ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት

The Somali Regional Education Bureau Invites Bidders for Supervision Consultancy Services for the Construction of Kitchen Facilities for Boarding Schools (Ref- SRS/NCB/REB-/0028/2018).

Capital (Apr 19, 2026) SOMALI REGIONAL EDUCATION BUREAU Invitation for Local Competitive Bidders Somali Regional Education Bureau invites interested bidders

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ጋላፊ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/508c5a3c-a77d-4c9e-a585-678e9f64c6f9/open Lot Information

Mekelle University: Procurement of Stationary Materials

Government (Apr 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/72ffeda4-6af1-4991-ae37-0df922070455/open Lot Information

Addis Ababa University፡ Procurement of Sanitary Items

Government (Apr 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/49afa25a-bac5-430c-98d0-3e44e81289b0/open Lot Information

Ethiopian Revenue and Customs Authority Galafi Branch Office፡ Procurement of የውሃ ፓምፕ(Water Pump) ግዥ

Government (Apr 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d9db828c-76f8-4e29-93f9-0ae63ec5af80/open Lot Information

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ለጽ/ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) ብዛት 38፣ ሸሚዝ ብዛት 57፣ ስካረቭ ብዛት 34 እና ከረቫት ብዛት 6 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ለጽ/ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) ብዛት 38፣ ሸሚዝ

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለ2019 ዓ.ም ሥራ ዘመን የሚያገለግሉ አጀንዳዎችን እና ቀን መቁጠሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢአጽ/ግንአዳ/018/2018 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለ2019 ዓ.ም ሥራ ዘመን የሚያገለግሉ አጀንዳዎችን እና ቀን

Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Invites Qualified Electro-Mechanical Contractors to Express Interest in Collaborating on an Upcoming Dam Project.

Addis Zemen (Apr 19, 2026) Call for Expression of Interest for Local and International Electro-Mechanical Contractors Ethiopian Construction Works Corporation