Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (May 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a70072b6-54df-4956-8638-4c7239733556/open Invitation to Bid “Procurement of Food and Beverages” Procurement Reference No: RG-NCB-G-0053-2018-BID-OpenProcurement

Republican Guard , Republican Guard: Procurement of Food and Beverages

Addis Zemen (May 16, 2026) ማስተካከያ ዳሸን ባንክ ፣ ሚያዝያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ-16 ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የታተመው በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ተበዳሪ እና አስያዥ ቤንች ማጂ የጫካ

ዳሸን ባንክ ሚያዝያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ቤንች ማጂ የጫካ ቡና አምራች ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ሰባት የእርሻ ቦታዎች ከእነ ማሽናቸው ለመሸጥ ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

Addis Zemen (May 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 16, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አበባ ዋለልኝ እና የፍ/ባለዕዳ እነ መዳህኒት ዋለልኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/273778 በ19/05/2017 ዓ/ም

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ወጋገን ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች አሁን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Mar 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PAF/04/26 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን

ገላን ሜታል ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግል/ማህበር የተለያዩ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ የማሸን ክፍሎች በቁርጥራጭ (Scrap) መልኩ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 24, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ገላን ሜታል ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግል/ማህበር የተለያዩ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ የማሸን ክፍሎች በቁርጥራጭ (Scrap)

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 24, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/16/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር በሚቼል ኮት ግቢ ውስጥ ያለውን የኩባንያችን ንብረት የሆኑ ያገለገሉ ብረታ ብረት (Metal Scrap) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ በኪሎግራም ለመሸጥ ይፈልጋል

ከነማ ፋርማሲ በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ የኮስሞቲክስ እና የወተት ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታዎቂያ ቁጥር 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ

የደብረ ብረሃን ከ/ወ/ፍ/ቤት የቤት ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Mar 24, 2026) በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ አስቴር ሀብቴ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ገ/ኪዳን አድኖ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

Oromiyaa Biroodkaastingi Neetworkii Oromiyaa Bittaa Baaloonii Caalbaasii Ifaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada

Addis Zemen (Mar 23, 2026) Beeksisa Caalbaasii Oromiyaa Biroodkaastingi Neetworkii;-Bittaa Baaloonii caalbaasii Ifaan dorgomsiisee Bituu barbaada. Kanaafuu dhaabbileen Meeshaa kana

በደቡብ ኢትዮጵያ በጋሞ ዞን ሰላም በር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ በጋሞ ዞን ሰላም በር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል ወርክ ስቴሸን /Work-station/ ኮሚፕዉተር በዘርፉ ከተሰማሩ ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል