Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 29, 2026) በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2026 በከልቻ  ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ተሳቢ ተሽካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ተሳቢ ተሽካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ28/08/2018 እና 01/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ተሽከርካሪና ማሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 006/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አ.ማ. ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርከ ሾፕ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባሌስትራዎች፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ሻከል፣ ፕሬዥር ፕሌቶች፣ ካቦዎች የብረት ታንከሮች እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም ከመንግስት በተመደበልን መደበኛ በጀት እና ውስጥ ገቢ ድጎማ በጀት 2ኛ ዙር ጥቅል ግዥ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሰሜን ሸዋ ዞን የዘመሮ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት በከተማው ውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የተለያዩ ማሽኖች ማለትም ግሪደር፣ እስካቫተር፣ ሮሎ፣ ሻወር ትራክ እና ሲኖ ትራክ መከራየት ይፈልጋል

ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ በኮቾሬ ወረዳ በስሶታ ቀበሌ በድርጅቱ ስም እየተገበረ ያለውን ይዞታ ለእሸት ቡና ሣይት ለማቋቋም ወይም እስፔሻሊት ቡና ለማዘጋጀት የሚውል ቦታ በግምት ከ1.2 ሄክታር በላይ የምሆን ባለበት ሁኔታ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የጽዳት ዕቃ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የጥገና ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ ካፌ የሰራተኞች ካፌ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ ካፌ የሰራተኞች ካፌ

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለምን ሸሳ ግብርና ጽህፈት ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት በኮንስትራክሽን ዘርፍ ሁለት ዓመት እና ከዚያ ላይ የመልካም ሥራ አፈፃፀም እና ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆነ ጠቅላላ ሥራና ሕንፃ ሥራ ተቋራጭ፣ አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን መምሪያ ለአ/ም/ከ/ሰላምና ፀጥታ መምሪያ ለሚሊሻ አባላት ደንብ ልብስ ግዥ እና Desel Generator 188KVA With ATS /ጀነሬቴር/ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል