Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 37/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Government (May 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/94ef0838-abea-4b27-84a0-ac5e5afc5cfb/open Invitation to Bid Procurement of Uniforms Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0190-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
Madda Walabu University: Procurement of Uniforms
Government (May 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6d85c1f8-1621-4bc2-ba4a-8b7da009892d/open Invitation to Bid Procurement of Laboratory Reagents and Chemicals Procurement Reference No: DKU-NCB-G-0096-2018-BID-Open-Re-bidProcurement
Debark University: Procurement of Laboratory Reagents and Chemicals
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Eka Kotebe General Hospital፡ Procurement of Hotel Service
Government (Mar 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d84053bd-8010-4603-9fde-df51aba5ac03/open Lot Information
ጥቁር አባይ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ኃላፊ የተወ.የግ.ማህበር ሚሌ የሚገኘውን የነዳጅ ማደያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በማከራየት ለኩባንያችን ተሽከርካሪዎች የነዳጅ አቅርቦቱ ሳይቆራረጥ እንዲቀጥል ማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጥቁር አባይ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ኃላፊ የተወ.የግ. ማህበር ሚሌ የሚገኘውን የነዳጅ ማደያ ከዚህ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2018 በጀት ዓመት ላቀዳቸው ስራዎች በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር ለሰራተኞች የሚሆን ካፌ በካፌ አገልግሎት ላይ የተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት
በየካ ከ/ከተማ ወረዳ 10 የሚገኘው የሚሊንየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ለትምህርት ቤቱ የሚያስፈልገውን የፅዳት እቃዎች፣ የእስቴሽነሪ አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 02/2018 በየካ ከ ከተማ ወረዳ 10 የሚገኘው የሚሊንየም
የይዞታ ስፋት 360 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የመጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አገር አምባቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አቢ ዘነበ መካከል
ጥረት የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የሂሳብ ባለሙያዎችን ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) የሒሳብ አጣሪ ለማወዳደር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጥረት የነበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር በሰነዶች ማረጋገጫ ምዝገባ አገልግሎት
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ፕራይም ቦቲ (Asphalt Distributor) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ክፍል አንድ ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን ፕራይም ቦቲ (Asphalt Distributor)
በምዕ/ወለጋ ዞን ግቢም ከተማ ክብር ሁለገብ ፀረ ኤች አይ ቪ ማህበር የ2025 የዓመቱ አንድ ቦክስ ፋይል ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) ማስታወቂያ በምዕ/ወለጋ ዞን ግቢም ከተማ ክብር ሁለገብ ፀረ ኤች አይ ቪ ማህበር የ2025 የዓመቱ አንድ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አለሙ ደምሌ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ፋንታነሽ ሲሳይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም