Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 37/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አማራ ባንክ አ.ማ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ተ.ቁ አገልግሎት  ላይ የዋሉ የዕቃ  አይነቶች መለኪያ የጨረታ ማስከበሪያ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተለያዩ አገልግሎት ላይ የዋሉ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government (May 13, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/88567c1c-48c7-44de-b193-b684ad8e6aef/open  Invitation to Bid  Procurement of Spare Parts Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0371-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Ministry of Revenue: Procurement of Spare Parts

Government (May 13, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d6c8d5ee-e980-4916-9fa2-b0109e373c02/open Invitation to Bid “Procurement of Electronics Equipment” Procurement Reference No: AU-NCB-G-0036-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Ambo University: Procurement of Electronics Equipment

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Habitat for Humanity Ethiopia (HFHE) Invites Sealed Bids from Eligible Contractors (GC-5 And/or WWC Grade 5 and Above) for the Construction of Water Supply Projects Located in Kencho Woyiza Kebele, Geze Gofa Woreda, Gofa Zone.

Awash Bank Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of Items Across Two Lots: Lot-1 (Re-bid) for 10 Fully Automatic Espresso Machines for Office Use, and Lot-2 for the Printing of 3,000,000 Account Opening Forms in Amharic and English.

Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Enterprise Secured a Budget for the Procurement of Supply of Suit Clothing (መሉ የወንድና የሴት ሱፍ ልብስ) ቀሚስ፣ የወንድና የሴት (ጫማ፣ ሸሚዝ፣ ካልስ፣ ከራሻትና ቀበቶ).

በአ.ብ.ክ.መ. ደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2019 በጀት ዓመት በUNDPና መደበኛ በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/03/2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በፊት መለያ

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት እቃ፣ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ እስፔርፓርት፣ የፅዳት እቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሐራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 10, 2026) ግልፅ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽንጅግጅጋቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ  የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ የቤት እቃ  ኮንስትራክሽን፣

Abay Bank Invites Eligible Bidders for the Supply of Items Across Two Lots. Lot 1 Involves Various Office Furniture (Rebid) Including Managerial and Guest Chairs and Lot 2 is for Microsoft 365 Business Standard License Renewal.

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Development and Social Services Commission (EECMY-DASSC) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water Tanks (Roto).

Reporter (Sep 09, 2026) INVITATION TO BIDThe Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Development and Social Services Commission (EECMY-DASSC-SWS-BO) is issuing

የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም. የኮንክሪት ምሰሶ ማምረቻ ንብረቶችን ለመንቀል፣ ለማንሳትና ወደ ምትክ ቦታ ለማዛወር የአገልግሎት ሥራ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

Addis Zemen (Sep 10, 2026) የጨረታ ማራዘሚያ በጨረታ ቁጥር ኢ.ኤ.አ/ፍፋግ/ግጨ 004/2019 ሎት 2 የኮንክሪት ምሰሶ ማምረቻ ንብረቶችን ለመንቀል፣ ለማንሳትና ወደ