Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 03, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 06, 2026) RE-INVITATION FOR BID- URGENT AD DEC a national CSO established in 2007. re-registered in May 2019 as per the new Authority for CSO Proclamation by the

Development Expertise Center (DEC) Invite to Eligible Bidders to Procurement of Different Materials

Addis Zemen (May 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የኤሌክትሮኒክስ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮዽያ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ የተለያዩ ኤክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ የተለያዩ ኤክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦላይን በግልጽ ጨረታ ቁጥር AE003/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ የሞባይል ቀፎዎች፣ ቴሌቪዥን ባለበት በኦላይን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማህበር የ2018 በጀት ዓመት የፋይናንሻል የሥራ ክንውን በቻርተር የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂና የተፈቀደለት አዲተር (በውጪ ኦዲተር) ለማስመርመር ይፈልጋል

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ፋ/ጽ/ቤት ለጽህፈት ቤቶች መገልገያ አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የተለያዩ የደንብ ልብስ እና ስፌት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በዴሌ ዞን የዴጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተለያዩ የሥራ አልባሳት፣ የድርጅቱ ዓርማ የሚታተምበት መለዮና ከረባት እና የተለያዩ ጫማዎች (የሥራና የሴፍቲ ጫማዎች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ.የተ.የግል ማህበር የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የቶዮታ መኪና 5L ዕቃ መለዋወጫ ግዥ በብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የቶዮታ መኪና ዕቃ መለዋወጫ ግዥ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር

የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ውሃ አገ/ት ድርጅት ለ2019 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አግልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026)  ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ውሃ አገ/ት ድርጅት ለ2019 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አገ/ሎት የሚውሉ

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የሎዴ ሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽ/መሣሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽ/እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እንዲሁም የመኪና እና የሞተር ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጠቅላላ ስፋቱ 154.98 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ ተስፋነሽ ደጀኔ እና የፍ/ባለዕዳ አስናቀች ደጀኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ላይፍ ጌት የበጎ አድራጎት ድርጅት 2017 እና የ2018 የሂሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ በውጭ ኦዲት ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ላይፍ ጌት የበጎ አድራጎት ድርጅት ከሃምሌ 27/2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ማህበር