Re-Invitation Tenders in 2021
Government (May 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bb650d15-7bf9-4416-b8a6-96dea03e184b/open Lot Information Procurement Reference Number: GRDCPO-NCB-G-0076-2018-PUR Object of Procurement: ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ኦርጅናል ዳሽ ቦርድ ቅባት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር ለማራ ባንክ 36/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Fortune (May 10, 2026) DASHEN BANK S.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1. Dashen Bank invites eligible and interested potential bidders for the procurement of GPS Vehicle Tracking System
Dashen Bank S.C. is Inviting Eligible Bidders for the Procurement of a GPS Vehicle Tracking System.
Addis Zemen (May 10, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 33/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) የጨረታ ቁጥር ጀዊ/013/2018 ዓ.ም ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች Augmented
Biftu Adugna Business S.C Invites Bids for the Procurement of 34 Different Medical Devices.
Addis Zemen (Mar 07, 2026) BID ANNOUNCEMENT Procurement Ref. no. BABSC/NCB/PG/08/2026 Biftu Adugna Business S.C invites eligible bidders through National
በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ እና አዲስ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001/06/2018 1. በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ
የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት Fleet Management System እና 360° Photography በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) የጨረታ ቁጥር ግጨ/14/2018 ዓ.ም የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት
በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሕንፃ በግልፅ ጨረታ በሀራጅ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ አይደፈር ጌታቸው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አልዬ አህመድ መካከል
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአሪ ዞን የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የመማሪያ ክፍልና ቢሮ ግንባታን፣ በግንባታ መስክ የተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግ ዘዴ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአሪ ዞን የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የመማሪያ ክፍልና ቢሮ ግንባታን፣
Hawassa University: Procurement of First Class Refreshment & Buffet Lunch
Government (Mar 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/32db8867-4856-49ed-85c8-f9de362414a8/open Lot Information
የኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶያዜ ጎዳና እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ተስፋዬ ጋዲሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ቋሚና አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ግዥ፣ ኤሌክትሮኒክስና ተጓዳኝ ዕቃዎች ግዥ፣ ሞተር ሳይክል ግዥ እና ፈርኒቸር ደስክ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 02/ 2018 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ 2018