Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (May 11, 2026) ለሁለተኛና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. ሰርገኛ ጤፍ ብዛት ሶሰት ሺህ ለሶሰተኛ ጊዜ
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያየ መጠን ያላቸው BUTTWELDING HDPE
የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት ከፌዴራል ቅርስ ባለስልጣን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በይርጋ
በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ
በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኣሪ ዞን በሰሜን ኣሪ ወረዳ በጎዛ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በቁጥር 20 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Mar 14, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በኣሪ ዞን በሰሜን ኣሪ ወረዳ በጎዛ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት
Mana Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa G/Gujee Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa
Kallacha Oromiyaa (Mar 12, 2026) Beeksisa Caalbaasii R/himataan Darajjee Fedhasaafi R/himatamaan Obbo Heenok Kabbadaa jidduu falmii jiru ilaalchisee mana jireenyaa
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሱሉልታ ዋና ቅርንጫፍ በ 2018 የበጀት ዓመት የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሱሉልታ ዋና
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ቦና ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ለጤና ጽ/ቤት ፍላጎታቸው መሠረት ህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Mar 14, 2026) የድች ግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ቦና ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት
Ethiopian Agricultural Authority፡ Procurement of Generator Sup A.T
Government (Mar 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/63f898cb-68da-4756-a418-429723b556ee/open Lot Information
Ethiopian Agricultural Authority፡ Procurement of Generator Lab A.T
Government (Mar 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/46987b5e-739e-403c-ad5a-b5572713d26a/open Lot Information
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የመኪና እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/02386fc1-7f14-4849-bed5-3f2aca4ab900/open Lot Information
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የሞተር ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7239d565-799d-4dda-8f31-c1c344c9dc5f/open Lot Information
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Refrigerator
Government (Mar 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6b1f4591-a560-4158-84e5-813ec500856a/open Lot Information