Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 18, 2026) ሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- ኢ/ሸ/ኃ/የተ/የህ/ስ/ማ/22113/18/ዓ.ም የኢትዮጵያን ሸ/ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር የማህበሩን የ2015 በጀት ዓመት መነሻ በማድረግ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የኦዲት ስራን ከዚህ

የኢትዮጵያን ሸ/ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር የማህበሩን የ2015 በጀት ዓመት መነሻ በማድረግ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የኦዲት ስራ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጎብፋ/004 የጎንደር ብቅል ኃ/የተ/ የግል ማህበር በዋናነት ለሚያመርተው ብቅል እና ተረፈ ምርቶች መያዣነት የሚያገለግል የተለያዩ መጠን ያላቸውን ከረጢቶች በቋሚነት

የጎንደር ብቅል ኃ.የተ.የግል ማህበር በዋናነት ለሚያመርተው ብቅል እና ተረፈ ምርቶች መያዣነት የሚያገለግል የተለያዩ መጠን ያላቸውን ከረጢቶች በቋሚነት ለአንድ አመት በጥራት አምርቶ የሚያቀርብለት ኩባንያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 18, 2026) የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው ቲሸርቶች፣ እስክሪብቶ፣ አጀንዳ፣ ቢልቦርድ እና ሌሎችም) ግዥ ጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ የጨረታ ቁጥር፦ ስተአ/004/2026 የአገልግሎት መ/ቤታችን እ.ኤ.አ በ2026

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው ቲሸርቶች፣ እስክሪብቶ፣ አጀንዳ፣ ቢልቦርድ እና ሌሎችም) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fb40f89f-1f27-4fe4-9333-9398170475b0/open Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0138-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የግብርና

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ: በድጋሚ የወጣ የግብርና ኮሌጅ ኬሚካል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል

Addis Zemen (Sep 17, 2026) ማረሚያ መስከረም 1 ቀን 2019 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 49 ላይ የጨረታ ቁጥር

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 17, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን የተለያዩ ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The National ID Program (NIDP), Under the Digital ID for Inclusion and Services Project, Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of Spare Part Stocks for Biometric Registration Kit Components.

Ethiopian Herald (Sep 17, 2026) Specific Procurement Notice Request for Bids Goods  (Single Stage, One-Envelope Bidding Process) Country: Ethiopia Name

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሠላም ፀጥታ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሠላም ፀጥታ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 103ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የስልጠና መርጃ እቃዎች፣ የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለስልጣን ዋና መ/ቤት የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መስያ ቁጥር ደ/ም/መ/ባ/02/2019 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለስልጣን ዋና

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ DESIGN, SUPPLY, INSTALLATION, TESTING & COMMISSIONING OF HOSPITAL WATER TREATMENT PLANT ለመግዛት ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

Addis Zemen (Sep 17, 2026) ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/85/2026 ማራዘሚያ እና መክፈቻ ቀን ስለመግለፅ፤ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት: ከለር የፕሪንተር ቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Sep 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1cff610d-63d1-49f2-b049-ca0e2986bff6/open Lot Information