Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 08, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/13/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ በሎት የተገለጹ ግባቶችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ሎት 1. የባቄላ ክክ፣

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፁ መያዣዎችን ለመጀመሪያ

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩ ደንበኞች ከባንኩ የተበደሩትን ገንዘብ መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በመያዣ ያስያዟቸውን ንብረቶች ባንኩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Lemi Kura Sub-city Administration Procurement of Decore Services

Government (Sep 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/627f61b8-b141-4b2d-b990-22323b6f283a/open ”

International Orthodox Christian Charities (IOCC) Wants to Purchase Different Items.

The Reporter (Sep 12, 2026)  ANNOUNCEMENT International Orthodox Christian Charities (IOCC) wants to purchase the following 1. LF Lymphedema Morbidity

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 1 ግንቦት 20 ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ13/2019 ጨረታ በኢትዮጵያ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 የዕውቀቴ ወገኔ ቅድመ መደበኛ፣ አንደኛ ደረጃ እና መከካለኛ ደረጃ ት/ቤት የስራ ዘመን የፅህፈት መሳሪያ፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ ስፌት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 11, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-08/2019 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት

የአዲስ አምባ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፤ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጥገና እቃዎች፣ ቤተ መጻህፍት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን እስትሽነሪ እና ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ህዳሴ ጤና ጣቢያ ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 001/ 2019 የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ህዳሴ ጤና ጣቢያ በ2019