Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 27/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ት/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዓይነት ጫማዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲከስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Dire Gazetta(Feb 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/06/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 09/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአብክመ በደ/ወሎ/ዞን የለገሂዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሚሠራው የመንገድ ሥራ የማሽን ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በደ/ወሎ/ዞን
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ የተለያዩ የተሰባበሩ የአልጋ ብረታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ የተለያዩ የተሰባበሩ የአልጋ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃ እና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018
The Leka Dullacha Woreda Finance Office Wishes to Announce a Correction to the Starting Date for the Purchase of Bidding Documents
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Correction It has to be recalled that an advertisement was
The Commission (EECMY-DASSC) Invites Capable, Reliable, Reputable, and Licensed Consultants/bidders to Submit Proposals for the Digitalization of its Planning, Monitoring, Evaluation, Accountability, and Learning (PMAEL) System.
The Reporter(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Development and Social Services Commission (EECMY-DASSC) is issuing
ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Yedebub Nigat(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የ11ኛ ዙር 1ኛ ጊዜ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት
Somali Regional Education Bureau Wants to Procure Various Goods and Maintenance Services for the Somali Regional Education Bureau (REB) Through a Local Competitive Bidding Process.
Ethiopian Herald(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Invitation for Local Competitive Bidders Somali Regional Education Bureau invites interested bidders for Procurement
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የጽሕፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና የኔት ወርክ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ መጋረጃ ለቢሮ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት በሎት 1/
ሜዴክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል መንግስት የበጀት ድጋፍ የተቋቋመ እና በክልሉ የልማት ድርጅት ማዕቀፍ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ በጤና አገልግሎት እና አቅርቦት ላይ ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን የህክምና መሳሪያዎች እና ሪኤጀንቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል ይዞ መግዛት ይፈልጋል
The Reporter(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሜዴክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር