Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 017/2018 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች
ሲንቄ ባንክ ባጃጅ እና መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ08/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/033/ ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት የሰራተኛ ደንብ ልብስ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት
የዋሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የዋሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት
በየካ ክ/ከተማ የካ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት መገልገያ የሚውሉ የመድሀኒትና ሪኤጀንቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ህትመት፣ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅህፈት ዕቃዎች፣ ደንብ ልብስና ፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን መጋበዝ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የ4ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ የካ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት መገልገያ የሚውሉ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ማረሚያ ቤቶች አስ/ር ኮሚሽን የስልጤ ዞን የወራቤ ማረሚያ ተቋም በ2018 በጀት ዓመት በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚሆን ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ለ2ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ማረሚያ ቤቶች አስ/ር
በባሌ ዞን የሲናና ግብርና ምርምር ማዕከል ለምግብና ለፋብሪካ የሚውሉ የተለያዩ የፓስታ እና የማካሮኒ እና የዳቦ ስንዴ ዝርያ ዓይነቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ለአንደኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/213/2018 በባሌ ዞን የሲናና ግብርና ምርምር ማዕከል በ2017 በጋ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ያገለገሉ የኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኢጽ/ግንአዳ/017/2018 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1090/2010 እና በሚኒስተሮች ደንብ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፍትህ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ጄኔሬተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፍትህ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ጄኔሬተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በክልሉ በሚገኙ በተለያዩ ቀበሌዎች የጠቅላላ ጤና ኬላ(Comprehensive Health Post) ለማሠራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በክልሉ በሚገኙ በተለያዩ ቀበሌዎች
The Ministry of Water and Energy (MoWE) is Conducting an Early Market Engagement (EME) Session for the Upcoming Procurement of Civil Works, Electro-mechanical Supplies, Pipes, and Fittings for 88 Rural Piped System (RPS) Schemes Under the Horn of Africa Groundwater for Resilience (HoA-GW4R) Project.
Ethiopian Herald (Mar 10, 2026) Notice of Invitation for Early Market Engagement Sector: Water Notice of Invitation for I Title