Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 22, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:-SSNT-T643 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ (ዋና መስረያ ቤት) የሚገኙ የሽያጭ ማሽኖች የጥገና እና የማሻሻያ (ማዘመን)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ (ዋና መስረያ ቤት) የሚገኙ የሽያጭ ማሽኖች የጥገና እና የማሻሻያ (ማዘመን) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ (ReBid for Vending Machine Repair and Upgrade) ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሮቤ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት የ2019ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ለሁለተኛ ጊዜ ግዥ በከተማው ስር ላሉ መ/ቤቶች የተለያዩ ህትመቶች የስፌት ዋጋ የከባድ እና
የሮቤ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ለሁለተኛ ጊዜ ግዥ በከተማው ስር ላሉ መ/ቤቶች የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተር ሳይክሎች እና የተሸከሪካሪ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) አንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ መስያ ቁጥር፡- አ/ፋ/ት/ግልፅ ጨረታ/01/2019 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አዲስ ፋና አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አዲስ ፋና አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት፣ ማስጠገን እና ማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ የድጋፍ መስጫ መሳሪያ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/aa554d38-5253-4962-99f8-f0c336b41ab2/open Lot Information
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service፡ Procurement of Link Assy FR Wiper Part No and Shaft Assy FR Drive
Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b7595546-a13b-42da-b519-f8aeeb911228/open Lot Information
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!
2merkato.com (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ